Global Bank Ethiopia
- №62 в категории «Экономика и финансы»
- №68: 🇪🇹 Эфиопия
- №45 среди каналов на языке «тигринья»
- №4 736 в мире
ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!
- 24 часа
- −10
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 6
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Global Bank Ethiopia»: 32 817. Средний охват поста за сутки около 1 697, вовлечённость 5,2 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 32 817 | −10 | 0 | – |
| 17 ноя | 32 827 | – | 3 | 1 696 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 12 ч
- 1 697
- 7 дней
- 3 280
Когда публикует
Время по UTC. 19 постов за 90 дней.
Последние посты
-
EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (November 17, 2026) Global Bank Ethiopia S.C wants to recruit the following professionals; 1. Job Title: Principal Attorney Education (Minimum): LLB Degree Experience: 5 years of relevant experience; 1 of which in senior position Number Required: 1(One) Place of work: Head Office 2. Job Title: Senior Attorney Education (Minimum): LLB Degree Experience: 4 years of relevant experience Number Required: 1(One) Place of work: Head Office 3. Job Title: Driver Education (Minimum): 10th grade complete +3rd Grade Driving License...
1 700 просмотров -
Фото
Смотреть в Telegram
1 570 просмотров
-
ከደንበኞች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ ቀጥሏል ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ግሎባል ቱር በሚል መሪ ቃል ከደንበኞች ጋር እያካሄደ ያለውን የውይይት እና የጉብኝት መርሃ ግብር ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ከታደሰ ደስታ ቢዝነስ ግሩፕ አካሂዷል፡፡ ደንበኞች በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያነሷቸው ሀሳብ እና አስተያየቶች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እና በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው አስቻይ ሁኔታዎች ዙሪያ መምከር የግሎባል ቱር ዋና ዓላማ ነው፡፡ በጉብኝት መርሃ ግብሩ የባንካችን ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳህለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር) እና ከፍተኛ ኃላፊዎች ከታደሰ ደስታ ቢዝነስ ግሩፕ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
1 820 просмотров Фото -
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE November 16, 2026
2 280 просмотров Фото -
አዲሱ ሳምንት የስኬትዎ ምዕራፍ የሚጀምርበት እንዲሆንልዎ እየተመኘን ለማንኛውም የባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ ምርጫዎን ግሎባል ባንከ ኢትዮጵያ ያድርጉ! መልካም የስራ ሳምንት! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
-
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ፡-
-
ግሎባል ሐቂቃ፡- የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን የተከተለ ከወለድ-ነፃ የባንክ አገልግሎት! የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችንና አሠራሮችን የተከተለ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሁሉም ቅርንጫፍ መስኮቶች እና ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ ቅርንጫፎቻችን አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በደንበኞች የግንኙነት ማዕከል 8118 ይደውሉ፡፡ ጁምዓ ሙባረክ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #IFB
-
EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (November 12, 2026) Global Bank Ethiopia S.C wants to recruit the following professionals; Job Title: Branch Manager I Education (Minimum): BA in Accounting/Business Management/ Management or related field Experience: 5 years of banking experience; 2 of which in accountant positions Number Required: 20 (Twenty) Place of work: Eastern A.A District & Western A.A District (City Branches) Salary: As per the Bank’s Salary Scale Application Dead line: 5 Working days (November 12, 2026 – November 17, 2026) starting from the date of announcement on the job portal Interested applicants should submit their applications along with CV and other relevant documents throu...
-
ቁጠባዎ ሲጨምር እያደገ የሚሄድ ልዩ ወለድ እንዲያስገኝልዎ ይፈልጋሉ? በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሮግረሲቭ የቁጠባ ሒሳብ (Progressive Saving Account) ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኝ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ነው፡፡ የተቀማጭ ገንዘብዎ መጠን እየጨመረ ሲሄድ የሚያገኙት የወለድ መጠን እስከ 14% ከፍ ይላል! ይቆጥቡ፤ የበለጠ ወለድ ያግኙ! ለበለጠ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ወደ 8118 ይደውሉ ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ብቅ ይበሉ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
-
ከደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል ግሎባል ቱር በሚል መጠሪያ ከባንካችን ደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው የውይይት እና የጉብኝተ መርሃ ግብር ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም በአብዲሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የባንካችን ከፍተኛ ኃላፊዎች ከትሬዲንጉ መስራችና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዲሳ ሚዴቅሳ ጋር ለጋራ ስኬት በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ግሎባል ቱር በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
-
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ ቀጥሏል ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ እና ከደንበኞቹ ጋር እያካሄድ ያለውን የውይይት መድረክ አጠናክሮ በመቀጠል ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከሙለጌ ፒ.ኤል.ሲ ጋር ውይይት አካዷል፡፡ በውይይቱ መድረክ ላይ የባንካችን ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳህለሚካኤል መኮንን (ዶ/ር) ፣ የባንኩ ቺፍ ኦፊሰሮች እና የመምሪያ ኃላፊዎች ከሙለጌ ፒ.ኤል.ሲ ባለቤት እና ሥራ አስፈፃሚ ሀጂ ሙስጠፋ አወል ጋር በጋር መስራት በሚቻልባቸው ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ ግሎባል ቱር በሚል መጠሪያ ከባንካችን ባለድርሻ አካላት እና ከደንበኞች ጋር የሚካሄደው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
-
ጁምዓ ሙባረክ! ግሎባል ሐቂቃ፡- የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችንና አሠራሮችን የተከተለ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሁሉም ቅርንጫፍ መስኮቶች እና ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ ቅርንጫፎቻችን አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #IFB
-
ዋዲዓ የውጭ ምንዛሬ ቁጠባ ሂሳብ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋዲዓ የውጭ ምንዛሬ ቁጠባ ሂሳብ የውጭ ምንዛሬዎን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችንና አሠራሮችን ባከበረ ከወለድ ነፃ በሆነ መንገድ ያስቀምጡ። ግሎባል ሐቂቃ፡- የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን የተከተለ ከወለድ-ነፃ የባንክ አገልግሎት! ጁምዓ ሙባረክ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
-
ከየትኛውም የዓለም ክፍል የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ደንበኛ ይሁኑ! ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በ Unite.et በኩል በመመዝገብ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የዲያስፖራ የባንክ አገልግሎቶት ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ በቀላሉ በመመዝገብ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ደንበኛ ለመሆን የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ይተግብሩ፦ 👉የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር (App Store) ወይም ከፕሌይ ስቶር (Play Store) ያውርዱ፤ 👉ከባንኮች ዝርዝር ውስጥ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የሚለውን ይምረጡ፤ 👉የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል አስፈላጊውን መረጃ ይሙሉ፤ 👉አካውንትዎን በመክፈት የዲያስፖራ የባንክ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
4 400 просмотров Фото -
መልካም የስራ ሳምንት! አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ስኬት! ለጋራ ግባችን በጋራ የምንተጋበት መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልን። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
-
ከደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል ግሎባል ቱር በሚል መጠሪያ ከባንካችን ደንበኞች ጋር እየተካሄደ የሚገኘው የውይይት እና የጉብኝተ መርሃ ግብር ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም በአብዲሳ ጀኔራል ትሬዲንግ ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የባንካችን ከፍተኛ ኃላፊዎች ከትሬዲንጉ መስራችና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዲሳ ሚዴቅሳ ጋር ለጋራ ስኬት በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ምቹ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ግሎባል ቱር በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
-
የጋራ ጥረት ለላቀ ስኬት መልካም ሳምንት ይሁንልዎ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
-
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE November 2, 2026
-
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዲጂታል አማራጮች - በየትኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ! አስተማማኝ | ፈጣን | ምቹ 👉መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ለማውረድ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ofss.dgbb 👉በባንካችን አጭር ቁጥር ለመጠቀም፡ *9335# ይደውሉ 👉በኢንተርኔት ባንኪንግ፡ https://www.globalonline.com.et/?page=home ባሉበት ሆነው በቀላሉ ይገበያዩ፤ ክፍያዎን ይፈፅሙ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
-
EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (November 12, 2026) Global Bank Ethiopia S.C wants to recruit the following professionals; Job Title: Branch Manager I Education (Minimum): BA in Accounting/Business Management/ Management or related field Experience: 5 years of banking experience; 2 of which in accountant positions Number Required: 20 (Twenty) Place of work: Eastern A.A District & Western A.A District (City Branches) Salary: As per the Bank’s Salary Scale Application Dead line: 5 Working days (November 12, 2026 – November 17, 2026) starting from the date of announcement on the job portal Interested applicants should submit their applications along with CV and other relevant documents throu...
Вопросы о канале «Global Bank Ethiopia»
Сколько подписчиков у канала «Global Bank Ethiopia»?
У канала «Global Bank Ethiopia» (@globalbankethiopia_official) 32 817 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Global Bank Ethiopia»?
Средний пост набирает около 1 700 просмотров за 24 часа, это примерно 5 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Global Bank Ethiopia»?
Канал в категории «Экономика и финансы», язык постов: тигринья. Описание канала: «ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!»
Какое место занимает канал «Global Bank Ethiopia»?
По числу подписчиков: №62 в категории «Экономика и финансы», №68: 🇪🇹 Эфиопия, №45 среди каналов на языке «тигринья», №4 736 в мире.
Публикует ли канал «Global Bank Ethiopia» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 19 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «Global Bank Ethiopia»?
Пик публикаций: понедельник, около 04:00 по UTC. Выходит около 7 постов в неделю.
Статистика обновлена 2 часа назад.