Ethiopian Business Daily
- №25 в категории «Бизнес и стартапы»
- №94: 🇪🇹 Эфиопия
- №899 среди каналов на языке «английский»
- №4 675 в мире
Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us: @EBD_enquiries Join Discussion Group: https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0
- 24 часа
- −11
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 5
- Репосты
- 2
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Ethiopian Business Daily»: 41 708. Средний охват поста за сутки около 2 357, вовлечённость 5,7 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 20 ноя | 41 708 | −12 | 9 | 1 760 |
| 19 ноя | 41 720 | −4 | 1 | 3 050 |
| 18 ноя | 41 724 | −7 | 8 | 3 212 |
| 17 ноя | 41 731 | – | 6 | 3 293 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 3 ч
- 1 209
- 6 ч
- 1 605
- 12 ч
- 1 780
- 24 ч
- 2 352
- 48 ч
- 2 648
- 3 дня
- 3 125
Когда публикует
Время по UTC. 44 поста за 90 дней.
Последние посты
-
በፋይዳ ትስስር እክል ምክንያት የተፈጠረው የንግድ ባንክ ደንበኞች መጉላላት እና የባንኩ ምላሽ በፋይዳ ትስስር እክል ምክንያት የተፈጠረው የንግድ ባንክ ደንበኞች መጉላላት እና የባንኩ ምላሽ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞችን የባንክ ሂሳብ ከፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት በተፈጠረ የቴክኒክ እክል ምክንያት፣ በርካታ ተገልጋዮች ያለቅድመ ማስጠንቀቂያ ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ እንዳይችሉ በመሆኑ ቅሬታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። Read More Source: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
754 просмотров Фото -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2027 APEX ባለአምስት ኮከብና የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ዕውቅና ተቀዳጀ አዲስ አበባ፤ ህዳር 11/2019 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2027 APEX ባለአምስት ኮከብ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ እንዲሁም የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ (Best Overall Airline in Africa) ዕውቅና ማግኘቱን አስታወቀ። የተገኘው የዕውቅና ሽልማት አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ የበረራ መረቡ ላይ ለተሳፋሪዎች ምቹ፣ አስተማማኝ እና አስደሳች የጉዞ ተሞክሮዎችን ለማቅረብ ያለውን ቀጣይነት ያለው ቁርጠኝነት የሚያንጸባርቁ መሆናቸውን ገልጿል። Read More Source: Ethiopian News Agency Economy @Ethiopianbusinessdaily
709 просмотров Фото -
በፍሊንትስቶንስ አ.ማ እና በ ደንበኞቹ መካከል 2 ዓመት በላይ ሲያከራክር የቆየው ጉዳይ በፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት መቋጫ አገኘ። 👉 በብያኔው መሰረት ፍሊንትስቶንስ አክስዮን ማህበር ለቀድሞ ደንበኞቹ ከ 282 ሚሊየን ብር በላይ የካሳ ክፍያ የሚከፍል ይሆናል። Read More Source: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
የረጲ የቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያን ወደ ሙሉ ሥራ ለመመለስ የዕድሳት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው የረጲ የቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያን ወደ ሙሉ ሥራ ለመመለስ የዕድሳት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው በሦስት ወራት ብቻ 29 ሚሊዮን ብር ገቢ ያስገኘውን የረጲ ከደረቅ ቆሻሻ ኃይል የማመንጫ ጣቢያ ወደ ሙሉ አቅሙ ለመመለስ የጥገናና የዕድሳት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የከተማ ቆሻሻን ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል በመቀየር ለአካባቢ ጥበቃና ለኢኮኖሚው ጠቀሜታ ያለው የረጲ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ፣ ወደ ሙሉ አገልግሎቱ ለመመለስ በሁለቱ ተርባይኖችና በአንዱ የቆሻሻ ማቃጠያ ቦይለር ላይ የጥገናና የዕድሳት ሥራዎች እየተከናወኑበት ይገኛል። Read More Source: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily
-
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዳዲስ የፋይናንስ ፈጠራዎች ሙሉ ፈቃድ ከማግኘታቸውና ወደገበያ ከመግባታቸው በፊት በክትትል የሚሞከሩበት መመሪያ ተግባራዊ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በፋይናንስ ዘርፉ የሚቀርቡ አዳዲስ ፈጠራዎችን (Innovations) ሙሉ ፈቃድ ከማግኘታቸው በፊት በተወሰነ ጊዜና ቁጥጥር ስር እንዲሞከሩ የሚያስችል መመሪያ አውጥቶ ተግባራዊ አደረገ። Read More Source: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማጠናከር የኢትዮጵያን ገቢ ወጪ ንግድ ሉዓላዊነት እንደሚያረጋግጥ ተገለጸ የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማጠናከር የኢትዮጵያን ገቢ ወጪ ንግድ ሉዓላዊነት እንደሚያረጋግጥ ተገለጸ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) በኢትዮጵያ የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማጠናከር የኢትዮጵያን ገቡ ወጪ ንግድ ሉዐላዊነት ለማረጋገጥና በውጭ ሀገራት ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል። ይህ የተገለጸው በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በጋራ ባዘጋጁት “የፋይናንስ አገልግሎት ልህቀት ለተወዳዳሪ ነፃ ንግድ ቀጣናዎች” በሚል መሪ ሐሳብ በተካሄደ ወርክሾፕ ላይ ነው። Read More Source: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
-
Ethiopia Advances Global Climate Finance Implementation Priorities Through Engagement on the Baku to Belém Roadmap at COP31 At COP31, Ethiopia’s Minister of Finance and COP32 Chief Negotiator, Fitsum Assefa (PhD), engaged in discussions on advancing the Baku to Belém Roadmap and translating global climate finance ambitions into practical implementation. The engagement highlighted the importance of bridging global climate commitments with the realities and financing needs of developing countries, including access to affordable and appropriate finance, stronger institutions and more effective delivery. Read More Source: Ministry of Finance Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
Ethiopia and French Development Agency Explore Strengthened Partnership and Collaboration Ahead of COP32 Ethiopia’s Minister of Finance and COP32 Chief Negotiator, Fitsum Assefa (PhD) held discussions with the Chief Executive Officer of the French Development Agency, Christophe Lecourtier, on the sidelines of COP31 in Antalya, Türkiye. The discussions focused on further strengthening the partnership with Ethiopia and exploring continued collaboration on COP32-related matters. Read More Source: Ministry of Finance Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
Ethiopia’s Dashen Bank in equity talks with foreign investors ahead of listing Ethiopia’s Dashen Bank is advancing discussions with several foreign strategic investors regarding potential equity stakes ahead of its planned stock market listing, as banking liberalisation and tougher capital requirements reshape the country’s financial industry. Read More Source: The Africa Report Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
በኦሮሚያ ክልል ከ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል ተሰበሰበ አዲስ አበባ፤ ህዳር 10/2019(ኢዜአ)፦ በኦሮሚያ ክልል በመኸር ወቅት ከተዘራው አጠቃላይ ሰብል ውስጥ ከ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር በላይ ከሚሸፍን መሬት ላይ የደረሰ ሰብል ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት ለአርሶ አደሩ የተሻሻሉ ምርጥ ዘሮችን፣ የአፈር ማዳበሪያዎችንና ዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ ምርታማነትን የሚያሳድጉ ተግባራትን በስፋት አከናውኗል። Read More Source: Ethiopian News Agency Economy @Ethiopianbusinessdaily
-
🛣 የቦሌ መድኅኒዓለም - 22 - ጎላጎል - እንግሊዝ ኤምባሲ መንገድና አካባቢን ገጽታ ሙሉ በሙሉ የቀየረው የኮሪደር ፕሮጀክት ተመረቀ። 👉 " ግዙፍ ነው " በተባለው ኮሪደር ስራ ወቅት 23 ሺህ ሰዎች የሥራ እድል ማግኘታቸው ተገልጿል። የቦሌ የኮሪደር ልማት ዛሬ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ። Read More Source: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
Registration to the the annual Ethiopian Family Business Forum (EFBF) by HST in collaboration with the Ethiopian Stock Exchange has kicked off. One day each year that brings the family business community into one room. Local research on how Ethiopian family firms govern, plan and pass on the business. Read More Source: LinkUp Premium @Ethiopianbusinessdaily
-
ፍሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት አዲስ ብራንድ ይፋ አደረገ ፍሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት አዲስ ብራንድ ይፋ አደረገ ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) በኢትዮጵያ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ዘርፍ ሲሠራ የቆየው ፍሊፐር ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ከአፍሪካ የግል ትምህርት ተቋማት ቡድን ከሆነው አድቬቴክ ጋር ያለውን ትስስር የሚያመለክት አዲስ የብራንድ መለያ አርማ ይፋ ማድረጉን ገልጿል። ትምህርት ቤቱ ያስተዋወቀው አዲስ አርማ የተቋሙን የቀድሞ ማንነት በመጠበቅ ከአድቬቴክ የትምህርት ቤቶች ቡድን ጋር ያለውን ትስስር የሚያንጸባርቅ መሆኑን ጠቁሟል። Read More Source: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
-
አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ። አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አየር መንገዱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል። አቶ አደም ፋራህ ይህንን ኃላፊነት የተረከቡት ከዚህ ቀደም የአየር መንገዱን ቦርድ በሰብሳቢነት ሲመሩ ከነበሩት ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ነው። Read More Source: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
🇪🇹 የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባልነት ጉዞ ወደ መጨረሻውና ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ ተገለጸ። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን ላለፉት ዓመታት ስታደርግ የቆየችው ጥረት፣አሁን ላይ ወደ ወሳኝና የመጨረሻ ምዕራፍ መሸጋገሩን ተገልጿል። Read More Source: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
Fitsum Assefa Holds Bilateral Meeting with World Bank Group Managing Director on Strengthening Cooperation Ahead of COP32 On the sidelines of COP31 in Antalya, Türkiye, Ethiopia's Minister of Finance and COP32 Chief Negotiator, Fitsum Assefa (PhD), held a bilateral meeting with Paschal Donohoe, Managing Director and Chief Knowledge Officer of the World Bank Group. The two sides discussed strengthening cooperation ahead of COP32. Read More Source: Ministry of Finance Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
-
Ethiopia Calls for Greater Private Investment to Boost Refugee Economic Inclusion Ethiopia has called on African governments, businesses and financial institutions to expand investment and economic opportunities for refugees, arguing that sustainable solutions to displacement require moving beyond humanitarian assistance towards economic inclusion. Opening the fourth Africa Forum on Displacement (AFD 2026) in Addis Ababa on November 17, the State Minister for Political and Economic Diplomacy at the Ministry of Foreign Affairs Hadera Abera, said refugees should be recognized not only as people in need of humanitarian support but also as potential contributors to host communities and nationa...
-
የብር ዋጋ መዳከም ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ገለጸ የብር ዋጋ መዳከም ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ገለጸ ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) ከሐምሌ 2016 ዓ/ም የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ወዲህ የኢትዮጵያ ብር በሩብ ዓመት ውስጥ ዝቅተኛ የዋጋ መዳከም መመዝገቡን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር አስታውቋል። ማህበሩ እ.ኤ.አ የ2026/27 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት የማክሮ ኢኮኖሚ እና የውጭ ንግድ ዘርፍ አፈጻጸም አስመልክቶ ይፋ ባደረገው ሪፖርት የብር ዋጋ በ1.2 በመቶ ብቻ መዳከሙን ገልጿል። Read More Source: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
-
ቢፒኦ ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በአዲስ አበባ ለሚገነባው ግዙፍ የቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ (ቢፒኦ) ማዕከል ዋና ኦፕሬተር እንዲሆን ከሲሲአይ ግሎባል (CCI Global) ጋር ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል። ለመሆኑ ቢፒኦ (BPO) ምንድን ነው? Read More Source: Tikvah Magazine @Ethiopianbusinessdaily
-
የኦዲት ጉድለት በሚታይባቸው ተቋማት ላይ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ:: ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት አመራሮች ጋር የትውውቅ መድረክ ያካሄደ ሲሆን የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴም ተዘዋውሮ ተመልክቷል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶ/ር አብርሃም አለማየሁ በዚህ ወቅት እንደገለፁት ፣ በቀጣይ አምስት ዓመታት የሀገርና የመንግሥት ሀብት ለታለመለት ዓላማ ውሎ የህዝብ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የኦዲት ግኝት በሚታይባቸው ተቋማት ላይ ተጠያቂነትን ለማስፈን በትኩረት ይሰራል። Read More Source: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
Вопросы о канале «Ethiopian Business Daily»
Сколько подписчиков у канала «Ethiopian Business Daily»?
У канала «Ethiopian Business Daily» (@Ethiopianbusinessdaily) 41 708 подписчиков на 20 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Ethiopian Business Daily»?
Средний пост набирает около 2 400 просмотров за 24 часа, это примерно 6 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Ethiopian Business Daily»?
Канал в категории «Бизнес и стартапы», язык постов: английский. Описание канала: «Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us: @EBD_enquiries...»
Какое место занимает канал «Ethiopian Business Daily»?
По числу подписчиков: №25 в категории «Бизнес и стартапы», №94: 🇪🇹 Эфиопия, №899 среди каналов на языке «английский», №4 675 в мире.
Публикует ли канал «Ethiopian Business Daily» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 44 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 4 часа назад.