# Zemedkun Bekele (ዘመዴ) (@ZemedkunBekeleZ): Telegram channel statistics

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) (@ZemedkunBekeleZ) on Telegram: 201.5K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/ZemedkunBekeleZ
- Category: [Politics](https://telegraminformer.com/c/politics.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 14, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/zemedkunbekelez

Description:

> "ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
> 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
> 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 201,502 |
| Change, 24 hours | – |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 29,900 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 14.8% |
| Interaction rate, ER ((reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days) | 4.33% |
| Reactions per post (30 days) | 963 |
| Reposts per post (30 days) | 15 |
| Comments per post (30 days) | 287 |
| Posts per day (30 days) | 4.6 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 15 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#21 in Politics](https://telegraminformer.com/c/politics.md)
- [#8 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md)
- [#5 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti)
- [#348 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=7)

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 3 h | 11,825 |
| 24 h | 29,907 |
| 48 h | 34,217 |
| 3 days | 33,632 |

## Recent posts

### 14 Nov 2026, 17:41 UTC · 4,980 views · 259 reactions

> • ጸሎታችሁ ተሰምቷል…!
> "…በባሕርዳር ጋምቢ ሆስፒታል 5:40 ደቂቃ አካባቢ የፈጀ የቀዶ ጥገና ተደርጎላታል። በእናንተ ጸሎት፣ በሀኪሞቹ ትጋት በእግዚአብሔር ምሕረት ቸርነት ይቆረጣል ተብሎ የነበረው እጇ ከመቆረጥ ተርፏል። ብረት አስገብተው ሠርተውላታል። የቦንብ ፍንጣሪዎቹ በሙሉ ተለቃቅመው አንድም ሳይቀር አውጥተውላታል። ቁስሎቿም ታጥበው፣ የሚሰፋው የሰውነት ክፍሏም ተሰፍቶ የቀዶ ጥገናው ሥራ በሰላም አልቋል።
> "…አሁን ከቀዶ ጥገናው ክፍል ወጥታ ወደ ማረፊያ ክፍሏ ተወስዳለች። ከማደንዘዣው ለመንቃት አንድ ወይም ሁለት ቀን ሊፈጅባት እንደሚችል ሀኪሞቹ መግለጻቸው ተነግሯል። እስከዚያው ድረስ በሐኪሞች ክትትል በዚያው በሐኪም...

[Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37141)

### 14 Nov 2026, 15:35 UTC · 13,200 views · 435 reactions

> • መልካም…
> "…አሁን ደግሞ የእናንተን አስተያየት ወደ መስማት ማንበቡ እናመራለን፣ እንሄዳለንም። በነገራችን ላይ የእኔም፣ የአባም፣ የሼሁም ምክር የማይስማማችሁ ካላችሁ መብታችሁ የተጠበቀ ነው። እኔ።ሚስቴ ተደፍራ፣ ከፊቴ ስትታተድ ቆሜ አያለሁ፣ እንዲያውም የሉም ሞተዋል ሲሉ በዝተን እያልኩ እዘምራለሁ ብትል መብትህ ነው። እንደፍላጎትህ ይሁን ይደረግልህ።
> "…አይ ዘገዩብኝ፣ ከቤቴ፣ ከከተማዬ አታጆቹ፣ ደፋሪዎቹ፣ ገዳዮቹ አልመጡም የምትሉ ደግሞ የኦሮሞ ክልል የቱ ነው ብላችሁ ጠይቃችሁ ወይ አሩሲ አልያም ወለጋ መሄድ ነው። በደንብ አድርገው ያስተናግዱሃል። የአስተራረድ አይነት፣ የአደፋፈር አይነት ያሳዩሃል። ከእናንተ የሚጠበቀ...

[Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37138)

### 14 Nov 2026, 14:30 UTC · 15,700 views · 657 reactions

> • ትክክሉ የማነው?
> "…አራጆቹስ እሺ ይንጫጩ፣ ይጩሁ፣ እብድ ይሁኑ ግድየለም። ምክንያቱም መልእክቱ ህብለ ሰረሰራቸውን ሰርስሮ ስለገባባቸው ነው። ከተለመደው ቀኝህን ሲመቱህ ግራህን ስጣቸው የሚለውን የወንጌል ቃል ከዐውዱ ውጪ የሌለ ትርጉም ሰጥተው ከሚያስተምሩ፣ ለአራጆች በሚመች መልኩ ተርጉመው ሕዝቡን፣ ፈሪ፣ ሽንታም፣ ቅዘናም፣ ቦቅቧቃ፣ በጭባጫ አድርገው ሰዉ ራሱን እንዳይከላከል እጅ እግሩን ተብትበው አስረው ለአራጆቹ አመቻችተው ካስቀመጡ ሆዳም ማይም መናፍቅ ካድሬ መምህራን ተብዬ ከርሳሞች የተለየ ራስህን ትምሕርት ስለሰጡ ነው የሚንጫጩት።
> "…እነሱ እሺ ይንጫጩ፣ የገብቻው ነገር ስላለ ነው። የደነዘዘው ስለሚነቃ፣ አዚሙ ስ...

[Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37136)

### 14 Nov 2026, 12:03 UTC · 19,500 views · 820 reactions

> • ጸልዩላት…
> "…አንደኛዋ እህታችን ከሀኪም እና ከመድኃኒት ተገናኝታለች። አሁን በዚህ ሰዓት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገብታለች። እጇ እንዳይቆረጥ፣ አካሏ እንዳይጎድል በጸሎት እርዷት። አግዟት። እናት አባቷን አጥታ፣ አካሏንም አጥታ ተደራራቢ ኀዘን እንዳይገጥማት ጸልዩላት።
> • ቆይቼ እንዲሁ የደረስኩበትን እየተከታተልኩ እነግራችኋለሁ። የእነዚህን ሕፃናት መጨረሻ እስካይ ድረስ ወደ ሌላ አጀንዳም የምገባም አይመስለኝ።

[Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37129)

### 14 Nov 2026, 08:08 UTC · 23,000 views · 1,004 reactions · 2 reposts · 406 comments

> • ቅዳሜ ህዳር 5/2019 ዓመተ ምሕረት
> "…ኡፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን። የእናንተ ጸሎት ረድቶን፣ አግዞንም ሕፃናቱ ከቁጥር ሳይጎድሉ ከባዱን በረሃ አቋርጠው፣ የሞላውን የዓባይ ወንዝ ተሻግረው፣ አሁን እህል እና ውኃ፣ ሀኪም እና መድኃኒት ከሚያገኙበት ሥፍራ ከውቢቷ ባሕርዳር ደርሰዋል።
> "…በባሕርዳርም ከአውቶቡስ ተራው አምቡላንስ ተዘጋጅቶ ተቀብሏቸዋል። ከሃኪም እና ከመድኃኒት መገናኘቱ ቅድሚያ የሚሰጠው ስለሆነ ሁላቸውም ሕፃናት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። አሁን በሆስፒታል ናቸው።
> "…አስቀድሞ የቡሬ ሆስፒታል በጻፈው ማስታወሻ መሠረት በተለይ ሁለቱ ሕጻናት እጃቸው በአስቸኳይ ይቆረጥ የሚል ማስታወሻ የጻፈ ቢሆንም ጥሩ ሀኪ...

[Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37128)

## Most viewed posts, last 30 days

- 12 Nov 2026, 16:14 UTC · 37,300 views · 1,295 reactions · 22 reposts · 98 comments: • ሕዝቡ እና እነርሱ… "…የጎንደር ገበሬ ከላይ ዝናብ ፈጣሪ ከልክሎት፣ ከታች ምድር እህል አላበቅልለት ብላው፣ ከብቶቹ የሚግጡት ሳር፣ የሚጠጡት ውኃ አጥተው፣ ሰዉም፣ እንስሳውም በራብ ደቅቋል። በጠኔ ተመትቷል። ጫጭቷል፣... [Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37118)
- 11 Nov 2026, 18:31 UTC · 35,600 views · 1,324 reactions · 20 reposts · 150 comments: "…ለምወደው እጅግ ለማከብረው ለማደንቀው ለቦለጢቃ ሊቁ፣ የጎጃምን ትግል አፈር ደቼ ላበላው፣ ጀግኖችን አጥፍቶ፣ የበላይ ዘለቀን ልጆች ሽባ ላደረገው፣ ለማርሸት ታዛዥ ለጠበቃዬ አስረስ መዓረይ እኔ ነጠላ ለባሹ፣ ሥዕለ አድህ... [Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37112)
- 12 Nov 2026, 09:58 UTC · 35,044 views · 1,315 reactions · 38 reposts · 807 comments: • ሐሙስ ህዳር 3/2019 ዓመተ ምሕረት "…በድሮን ወላጆቻቸውን አጥተው እነርሱ ቆሳስለው በሕይወት የተረፉት የወለጋዎቹ ሕጻናት አሁንም በበረሃ መንገድ ላይ ናቸው። መንገዱ አድካሚ ነው። ገና ጎጃም አልገቡም። የቦንቡ ፍ... [Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37116)
- 11 Nov 2026, 17:20 UTC · 34,823 views · 1,546 reactions · 24 reposts · 12 comments: • ይድረስ… "…እጅግ ለምወደው እና ለማከብረው ለታላቁ ጠበቃ ለአይቶ አስረስ መዓረይ… • መስመር ላይ አግኝቼዋለሁ… አለ መሳይ መኮንን "…አሸባሪ፣ ታጋዮች፣ የመንግሥት ተቀናቃኝ ፅንፈኛ ኃይሎች ተብለው ከተፈረጁት የ... [Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37110)
- 11 Nov 2026, 13:40 UTC · 34,100 views · 956 reactions · 15 reposts · 139 comments: • ጸልዩላት "…ይህቺ ቆንጅዬ ልጅ ብቻ አሁን ላይ ደከምከም እንዳለችባቸው ነግረውኛል። እናት አባቷን፣ ቤተሰቦቿን በሙሉ አጥታ እሷ ነበረች የቀረችው፣ የተረፈችው፣ እሷም እንግዲህ አቢይ አሕመድ ፈርሞ በላከው፣ ይልማ መር... [Open post](https://t.me/ZemedkunBekeleZ/37108)

## Similar channels

- [TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia.md): 1,620,250 subscribers
- [Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews)](https://telegraminformer.com/channels/ayuzehabeshanews.md): 260,554 subscribers
- [ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret)](https://telegraminformer.com/channels/eliasmeseret.md): 135,490 subscribers
- [Phil Godlewski 4.0 (@philgodlewskii4)](https://telegraminformer.com/channels/philgodlewskii4.md): 2,031,847 subscribers
- [Рыбарь (@rybar)](https://telegraminformer.com/channels/rybar.md): 1,505,551 subscribers
- [Константин Малофеев (@kvmalofeev)](https://telegraminformer.com/channels/kvmalofeev.md): 1,314,191 subscribers
- [Colonelcassad (@boris_rozhin)](https://telegraminformer.com/channels/boris_rozhin.md): 749,877 subscribers
- [Zelenskiy / Official (@v_zelenskiy_official)](https://telegraminformer.com/channels/v_zelenskiy_official.md): 665,582 subscribers

## Questions

### How many subscribers does Zemedkun Bekele (ዘመዴ) have?

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) (@ZemedkunBekeleZ) has 201,502 subscribers as of November 14, 2026.

### How many people see a post on Zemedkun Bekele (ዘመዴ)?

A typical post gets about 30,000 views within 24 hours, roughly 15% of its subscribers (the ERR).

### What is Zemedkun Bekele (ዘመዴ) about?

It is listed in Politics, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያ...”

### Where does Zemedkun Bekele (ዘመዴ) rank?

By subscribers it is #21 in Politics, #8 in 🇪🇹 Ethiopia, #5 among Tigrinya channels, #348 worldwide.

### Does Zemedkun Bekele (ዘመዴ) post ads?

None of its 15 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “Zemedkun Bekele (ዘመዴ) (@ZemedkunBekeleZ) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 14, 2026, https://telegraminformer.com/channels/zemedkunbekelez
