# Tikvah-University (@TikvahUniversity): Telegram channel statistics

Tikvah-University (@TikvahUniversity) on Telegram: 393.1K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/TikvahUniversity
- Category: [Education](https://telegraminformer.com/c/education.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 14, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/tikvahuniversity

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 393,140 |
| Change, 24 hours | – |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 27,342 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 7% |
| Interaction rate, ER ((reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days) | 0.3% |
| Reactions per post (30 days) | 42 |
| Reposts per post (30 days) | 32 |
| Comments per post (30 days) | 5 |
| Posts per day (30 days) | 12.2 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 19 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#1 in Education](https://telegraminformer.com/c/education.md)
- [#2 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md)
- [#1 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti)
- [#229 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=5)

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 3 h | 8,904 |
| 12 h | 18,900 |
| 24 h | 27,339 |

## Recent posts

### 14 Nov 2026, 15:33 UTC · 12,900 views · 70 reactions

> #WolloUniversity
> በ2019 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
> የምዝገባ ቦታ
> ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ
> ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ
> ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
> ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣
> ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣
> ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
> ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣
> ● ዲጂታል መታወቂያ፣
> ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ።
> @tikvahuniversity

[Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19602)

### 14 Nov 2026, 11:01 UTC · 23,600 views · 87 reactions

> #MoE
> ትምህርት ሚኒስቴር ለቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች ከህዳር 07-19/2019 ዓ.ም በተመረጡ አሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች ስልጠና ይሰጣል።
> ትምህርት ሚኒስቴር ስልጠናውን ለመስጠት ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር በትብብር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል፡፡
> ለስልጠናው የተመረጣችሁ የትምህርት ቤት ዳይሬክተሮች፣ ምክትል ዳይሬክተሮች፣ የሴት አመራሮች እና የጉድኝት ማዕከል ሱፐርቫይዘሮች በየተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ ህዳር 06/2019 ዓ.ም ገብታችሁ እንድታድሩ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።
> በስልጠናው ቆይታ ሰልጣኞች ሁሉንም ቀናት በዩኒቨርሲቲዎች የሚቆዩ ሲሆን፣...

[Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19601)

### 14 Nov 2026, 11:00 UTC · 19,800 views · 16 reactions

> 🌎 ወደ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስኬት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!
> ​በሂሳብ አያያዝ፣ በፋይናንስ ወይም በቢዝነስ ዘርፍ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ባለሙያ የመሆን ሕልም አለዎት?
> 🔔 ​ክቡር ኮሌጅ ከ ACCA ጋር በመተባበር የ Foundations in Accountancy (FIA) ዓለም አቀፍ ዲፕሎማ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምሯል!
> ​💡 ለአካውንቲንግና ፋይናንስ የዩኒቨርሲቲ እና ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ለቴክኒክና ሙያ (TVET) ተማሪዎች፣ ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች እንዲሁም የሙያ መስካቸውን ወደ ፋይናንስ መቀየር ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ የሆነ የስልጠና ፕሮግራም!!
> ቦታ ለማስያዝና ፍላጎትዎን ለመግለፅ ይህን ቅጽ ይሙሉ 👉 https://form...

[Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19599)

### 14 Nov 2026, 07:13 UTC · 24,700 views · 51 reactions · 116 reposts · 5 comments

> ይመዝገቡ!
> በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል።
> ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል።
> በምዝገባ ሒደት እገዛ የሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በማናገር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ይጠበቃል።
> የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
> https://exam.ethernet.edu....

[Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19598)

### 14 Nov 2026, 07:12 UTC · 19,200 views · 25 reactions · 7 reposts · 1 comments

> ነፃ የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ለሴቶች!
> አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለሴት አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል።
> ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሴት አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ባሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ተወዳድራችሁ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ።
> መስፈርቶች
> ● አመልካቾች ለሚያመለክቱበት ትምህርት ዝቅተኛ ቁጥር ሊያሟሉ ይገባል፣
> ● አመልካቾች ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ መንግሥት ወጪ የትምህርት ዕድል ተሰጥቷቸው የተማሩ ከሆነ የወጭ መጋራት ክፍያቸው ሳይከፍሉ መወዳር አይፈቀድላቸውም፣
> ● ከተመረቁበት ተ...

[Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19596)

## Most viewed posts, last 30 days

- 13 Nov 2026, 05:57 UTC · 37,575 views · 90 reactions · 134 reposts · 30 comments: የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ለማድረግ ብቁ የሚያደርጉ መስፈርቶች (Eligibility Criteria for Exit Exam) ● ዕውቅና ባላቸው የትምህርት ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች ● በተፈቀዱ የትም... [Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19582)
- 13 Nov 2026, 10:24 UTC · 33,600 views · 52 reactions · 56 reposts · 4 comments: #Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ... [Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19583)
- 13 Nov 2026, 13:03 UTC · 30,500 views · 82 reactions · 11 reposts · 1 comments: የወሊሶ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአዲሱ ግቢ የማስተማር ሥራ ጀምሯል። በግንባታ ላይ የነበረው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቱ፤ ግንባታውን አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል የማስተማር ሥራውን ጀምሯል። ትምህ... [Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19585)
- 13 Nov 2026, 13:03 UTC · 28,900 views · 18 reactions · 3 reposts: በውሎ ቀናችንን ፀዴ እናድርግ! 📱 በ60 ብር ብቻ ከጠዋቱ 12:00 እስከ ምሽቱ 12:00 የሚቆይ ውሎ ያልተገደበ ጥቅል ውሎአችንን እንደልብ እናሳልፍ እንደልብ፡፡ \*777# → ኢንተርኔት → ያልተገደበ #Safaric... [Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19584)
- 13 Nov 2026, 05:57 UTC · 28,800 views · 43 reactions · 68 reposts · 15 comments: #WolkiteUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው... [Open post](https://t.me/TikvahUniversity/19581)

## Similar channels

- [TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia.md): 1,620,441 subscribers
- [TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethmagazine.md): 193,057 subscribers
- [ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret)](https://telegraminformer.com/channels/eliasmeseret.md): 135,490 subscribers
- [ቀለሜ Exams (@keleme_2013)](https://telegraminformer.com/channels/keleme_2013.md): 105,775 subscribers
- [Ministry Of Education News (@Tmhrt_Minister0)](https://telegraminformer.com/channels/tmhrt_minister0.md): 251,062 subscribers
- [Linkedin Learning (@linkedin_learning)](https://telegraminformer.com/channels/linkedin_learning.md): 216,411 subscribers
- [Zero To Mastery (@zero_to_mastery)](https://telegraminformer.com/channels/zero_to_mastery.md): 142,969 subscribers
- [PATHOMA VIDEOS (@pathomaavideos)](https://telegraminformer.com/channels/pathomaavideos.md): 141,855 subscribers

## Questions

### How many subscribers does Tikvah-University have?

Tikvah-University (@TikvahUniversity) has 393,140 subscribers as of November 14, 2026.

### How many people see a post on Tikvah-University?

A typical post gets about 27,000 views within 24 hours, roughly 7% of its subscribers (the ERR).

### What is Tikvah-University about?

It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya.

### Where does Tikvah-University rank?

By subscribers it is #1 in Education, #2 in 🇪🇹 Ethiopia, #1 among Tigrinya channels, #229 worldwide.

### Does Tikvah-University post ads?

None of its 19 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “Tikvah-University (@TikvahUniversity) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 14, 2026, https://telegraminformer.com/channels/tikvahuniversity
