# TIKVAH-SPORT (@tikvahethsport): Telegram channel statistics

TIKVAH-SPORT (@tikvahethsport) on Telegram: 291.9K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/tikvahethsport
- Category: [Sports & Fitness](https://telegraminformer.com/c/sports-fitness.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 15, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/tikvahethsport

Description:

> ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
> በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል።
> ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 291,890 |
| Change, 24 hours | – |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 46,326 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 15.9% |
| Interaction rate, ER ((reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days) | 0.78% |
| Reactions per post (30 days) | 320 |
| Reposts per post (30 days) | 5 |
| Comments per post (30 days) | 19 |
| Posts per day (30 days) | 23.1 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 35 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#1 in Sports & Fitness](https://telegraminformer.com/c/sports-fitness.md)
- [#3 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md)
- [#2 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti)
- [#289 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=6)

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 3 h | 21,729 |
| 6 h | 37,625 |
| 12 h | 42,457 |
| 24 h | 46,326 |

## Recent posts

### 14 Nov 2026, 22:28 UTC · 6,270 views · 150 reactions

> “ አሸንፈን ድሉን ለሮናልዶ ልናደርግ ነበር “ ሩበን ዲያስ
> ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ሩበን ዲያስ የዛሬውን ጨዋታ አሸንፈው ለሮናልዶ መታሰቢያ ለማድረግ አቅደው እንደነበር ገልጿል።
> “ ዛሬ ሮናልዶን የምናከብርበት ቀን ነው ጨዋታውን አሸንፈን ለእሱ ማድረግ ፈልገን ነበር “ ሲል ሩበን ዲያስ ተናግሯል።
> አክሎም “ እንዳለመታደል ሆኖ ይህንን ማድረግ አልቻልንም ሽንፈቱ ጎድቶናል “ ሲል ተደምጧል።
> ለሮናልዶ ስለተደረገው ዝግጅት የተጠየቀው ዲያስ “ እሱ ካደረገው ነገር አንፃር የተደረገለት ቀላል ነገር ነው “ ብሏል።
> @tikvahethsport @kidusyoftahe

[Open post](https://t.me/tikvahethsport/89381)

### 14 Nov 2026, 22:12 UTC · 7,060 views · 106 reactions

> “ ጨዋታው በመጥፎ ብቻ የሚነሳ አይደለም “ ፈርናንዴዝ
> የፖርቹጋል አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዴንማርክ 4ለ1 ከተሸነፉ በኋላ “ መማሪያ ይሆነናል “ ሲል ተናግሯል።
> “ ይሄ የሚረሳ ምሽት አይደለም “ ያለው ብሩኖ ፈርናንዴዝ “ ነገርግን ከዚህ ሽንፈት መማር አለብን “ ብሏል።
> “ እንዳለመታደል ከባድ ሽንፈት ገጥሞናል ነገርግን ጨዋታው በመጥፎ ብቻ የሚነሳ አይደለም “ ሲል ፈርናንዴዝ ተናግሯል።
> አክሎም “ ሁሉም ያደረግነው ነገር ጥሩ ያልሆነ አይደለም ከጨዋታው ልንወስደው የምንችለው ጥሩ ነገር አለ “ ብሏል።
> @tikvahethsport @kidusyoftahe

[Open post](https://t.me/tikvahethsport/89380)

### 14 Nov 2026, 21:53 UTC · 8,000 views · 164 reactions

> ፖርቹጋል በዴንማርክ ተሸንፋለች !
> የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ከዴንማርክ ያደረገውን የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
> የዴንማርክን የማሸነፊያ ግቦች ራስሙስ ሆይሉንድ 2x ፣ ሆብጀርግ እና እና አንደርሰን አስቆጥረዋል።
> የፖርቹጋልን ብቸኛ ግብ በርናርዶ ሲልቫ ከመረብ አሳርፏል።
> በጨዋታው የፖርቹጋል ተጨዋቾች ሰባት ቁጥር ማልያ ለብሰው በመግባት ለክርስቲያኖ ሮናልዶ አክብሮት አሳይተዋል።
> ፖርቹጋል ሮናልዶ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ካገለለ በኋላ ያደረገችውን የመጀመሪያ ጨዋታ በሽንፈት ጀምራለች።
> @tikvahethsport @kidusyoftahe

[Open post](https://t.me/tikvahethsport/89379)

### 14 Nov 2026, 19:39 UTC · 20,700 views · 390 reactions

> “ አርቴታ ለምንም ነገር ፍርሀት እንዳይሰማን አስተምሮናል “ ዴክላን ራይስ
> እንግሊዝ ነገ ምሽት ከስፔን ጋር ተጠባቂ የኔሽንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
> ከጨዋታው በፊት ቃሉን የሰጠው እንግሊዛዊው አማካይ ዴክላን ራይስ “ ነገ ያለንን እንሰጣለን “ ብሏል።
> “ ቡድኑ ምርጡን አቋም እንደሚያሳይ እና ትልቅ ጨዋታ እንደሚሆን “ ራይስ ጨምሮ ተናግሯል።
> አክሎም “ በአርሰናል ቤት አሰልጣኛችን ለምንም ነገር ፍርሀት እንዳይሰማን አስተምሮናል “ ሲል ተደምጧል።
> “ ላሚን ያማል ድንቅ ተጨዋች ነው ብዙ ባሎን ዶር ሽልማት ያሸንፋል ነገርግን አሁን ሀሪ ኬን ይገባዋል “ ዴክላን ራይስ.
> @tikvahethspor...

[Open post](https://t.me/tikvahethsport/89378)

### 14 Nov 2026, 18:17 UTC · 30,900 views · 174 reactions

> የቼልሲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ማይክ ፔንደርስ ⏩ ፔድሮ ኔቶ ⏩ ሮሚዮ ላቪያ ⏩ ጆርዳን ሄንደርሰን እና ⏩ ሞርጋን ሮጀርስ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

[Open post](https://t.me/tikvahethsport/89377)

## Most viewed posts, last 30 days

- 13 Nov 2026, 17:22 UTC · 54,648 views · 1,373 reactions · 15 reposts · 63 comments: “ ማንችስተር ዩናይትድን ማሰልጠን ለእኔ ክብር ነበር “ ማይክል ካሪክ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ትላንት ሀላፊነት ከተሰናበተ በኋላ ደጋፊዎቹን ባስተላለፈው መልዕክት ተሰናብቷል። “ የምወደውን ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ... [Open post](https://t.me/tikvahethsport/89353)
- 13 Nov 2026, 16:12 UTC · 54,269 views · 554 reactions · 16 reposts · 33 comments: የሞዛምቢክ አሰልጣኝ ከጋዜጠኞች ጋር ተጋጩ ! በኢትዮጵያ ሽንፈት የገጠማቸው ሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቺኩንሆ ኮንዴ ከጋዜጠኞች ጋር ተጋጭተዋል። አሰልጣኙ ከጨዋታው በኋላ በጋዜጣዊ መግለጫ ክፍል ከጋዜጠኞች ጋር ወ... [Open post](https://t.me/tikvahethsport/89351)
- 13 Nov 2026, 17:03 UTC · 53,973 views · 493 reactions · 4 reposts · 8 comments: ለበርካታ አመታት በስፖርት ጋዜጠኝነት የምናውቀው የአባይ ቲቪ ጋዜጠኛ ዮሴፍ ከፈለኝ ከከባድ ህመም ጋር እየታገለ ይገኛል። ጋዜጠኛው የኩላሊት ህመም ገጥሞት በህክምና ተቋም በመተኛት እንዲሁም እየተመላለሰ ህክምናውን እየተከ... [Open post](https://t.me/tikvahethsport/89352)
- 13 Nov 2026, 15:11 UTC · 53,610 views · 952 reactions · 17 reposts · 39 comments: “ ዩናይትድን አለመቀበል ከባድ ነው “ ፖቼቲኖ ማንችስተር ዩናይትድን የተረከቡት አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኙ ዛሬ በነበራቸው ጋዜጣዊ መግለጫ " አሜሪካን ለመልቀቅ መወሰን... [Open post](https://t.me/tikvahethsport/89349)
- 13 Nov 2026, 14:55 UTC · 52,023 views · 869 reactions · 14 reposts · 70 comments: ዋልያዎቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 አሸንፏል። ለዋልያዎቹ የማሸነፊያ ግቡን ከነአን ማርክነህ ማስቆጠር ችሏል። ሀገራችን ኢትዮ... [Open post](https://t.me/tikvahethsport/89348)

## Similar channels

- [TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia.md): 1,620,250 subscribers
- [TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethmagazine.md): 193,057 subscribers
- [Tikvah-University (@TikvahUniversity)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahuniversity.md): 393,123 subscribers
- [FC Barcelona Channel (@barcelona)](https://telegraminformer.com/channels/barcelona.md): 102,891 subscribers
- [Cristiano Ronaldo (@cristiano)](https://telegraminformer.com/channels/cristiano.md): 59,375 subscribers
- [توییت فوتبالی | بیست و دو (@bistodo_tweet)](https://telegraminformer.com/channels/bistodo_tweet.md): 29,383 subscribers
- [Juventus (@juventus)](https://telegraminformer.com/channels/juventus.md): 26,394 subscribers
- [SG Fitness & Health (@sgfitnesshealth)](https://telegraminformer.com/channels/sgfitnesshealth.md): 24,234 subscribers

## Questions

### How many subscribers does TIKVAH-SPORT have?

TIKVAH-SPORT (@tikvahethsport) has 291,890 subscribers as of November 15, 2026.

### How many people see a post on TIKVAH-SPORT?

A typical post gets about 46,000 views within 24 hours, roughly 16% of its subscribers (the ERR).

### What is TIKVAH-SPORT about?

It is listed in Sports & Fitness, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469”

### Where does TIKVAH-SPORT rank?

By subscribers it is #1 in Sports & Fitness, #3 in 🇪🇹 Ethiopia, #2 among Tigrinya channels, #289 worldwide.

### Does TIKVAH-SPORT post ads?

None of its 35 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “TIKVAH-SPORT (@tikvahethsport) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 15, 2026, https://telegraminformer.com/channels/tikvahethsport
