# TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine): Telegram channel statistics

TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine) on Telegram: 193.1K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/tikvahethmagazine
- Category: [News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 14, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/tikvahethmagazine

Description:

> ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው።
> በ +251913134524 ላይ ያግኙን።
> ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 193,067 |
| Change, 24 hours | – |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | – |
| ERR (reach ÷ subscribers) | – |
| Interaction rate, ER (reactions ÷ views, 30 days) | 0.24% |
| Reactions per post (30 days) | 50 |
| Reposts per post (30 days) | not collected |
| Comments per post (30 days) | not collected |
| Posts per day (30 days) | 1.8 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 17 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#58 in News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md?page=2)
- [#9 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md)
- [#6 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti)
- [#352 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=8)

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 3 days | 16,660 |
| 7 days | 24,433 |

## Recent posts

### 11 Nov 2026, 08:54 UTC · 20,900 views · 73 reactions

> በአዲስ አበባ የሚገኙ የቁጠባና ብድር ማኅበራት ሀብት ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ማለፉ ተገለጸ።
> ⚫ "በአዲስ አበባ ከተማ 1,106 የቁጠባና ብድር ማኅበራት አሉ፣ እሱን የሚመጥን አደረጃጀት ግን የለንም" - አቶ ተስፋዬ አክሊሉ
> በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበራት አጠቃላይ የሀብት መጠን ከ10 ቢሊዮን ብር ማለፉንና አመታዊ የብድር አቅማቸው በአማካይ 2.7 ቢሊዮን ብር መድረሱን የአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ።
> ኮሚሽኑ ይህን የገለጸው ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ78ኛ ጊዜ፣ በአዲስ አበባ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የሚከበረውን የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት...

[Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28637)

### 11 Nov 2026, 08:52 UTC · 17,000 views · 43 reactions

> #አፋልጉን
> ስም፦ ሀብትየ ደጀን (31 ዓመት)
> የጠፋበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ላም በረት በአራራት ሆቴል ጀርባ አቅራቢያ (ሰኞ ከሌሊቱ 6 ሰዓት)።
> ልዩ መለያ ምልክቶች፦ ቀጠን እና ረዘም ያለ፣ ጠቆር ያለ መልክ ያለው፡፡ ፎቶው ላይ እንደሚታየው ቀይ፣ ቢጫ እና ነጭ ስኩየር ሸሚዝ የለበሰ ሲሆን አንገቱ ላይ መስቀል አስሯል። ግንባሩ ላይ ወደ ጎን በኩል ለምፅ (ነጭ ምልክት) አለበት፡፡
> ፀጉሩ ለስላሳ ሆኖ ግንባሩ ገባ ያለ ነው፡፡ እንዲሁም ምንም ዓይነት ስልክ፣ መታወቂያም ሆነ ገንዘብ አልያዘም።
> ይህንን ወጣት ያያችሁ እንድትጠቁሟቸው ቤተሰቦቹ ተማጽነዋል።
> 0914310558 / 0922930674 /
> 0953184524
> @Tikv...

[Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28636)

### 11 Nov 2026, 08:17 UTC · 15,700 views · 37 reactions

> በ2026/27 የሚጠበቀው ‘ሱፐር ኤልኒኖ’ በአዲስ አበባና በደቡብ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት መዛባት ሊያስከትል እንደሚችል ተገለጸ
> ⚫ በኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆነው የንጹህ መጠጥ ውሃ መሠረተ ልማት የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም አይችልም።
> የ "ወተር ኤድ "እና የብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው፣ በ2026/27 ሊጠናከር የሚችለው ‘ሱፐር ኤልኒኖ’ በምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት ተፅዕኖዎችን ሊያባብስ ይችላል። በጥናቱ መሠረት አዲስ አበባ ለከባድ ድርቅ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ ደግሞ ለከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ።
> ጥናቱ ከ1982 እስከ 2025 ባለው መረጃ ላይ ተመስርቶ በአፍሪካ ከተሞች ላይ የተደረገ ሲ...

[Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28634)

### 11 Nov 2026, 08:16 UTC · 15,900 views · 24 reactions

> የጥንት የጠዋቱ ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በአዲስ መልክ ጎተራ ላይ ከ Addis Tomorrow economic zone ኘሮጀክት ፊትለፊት በ 7000 ካሬ ላይ የሚገነባ G+25 የሆነ ኘሮጀክት በይፋ አስጀምረዋል!
> ይህ ኘሮጀክት በውስጡ ቤቶች ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ያካተተ ሲሆን :-
> ስቱዲዮ
> 66 ካሬ
> ሙሉ ዋጋ - 6,303,000 ብር
> ቅድመ ክፍያ (10%) - 630,300 ብር
> 100% ለሚከፍል - 4,727,250 ብር
> ባለ 1 መኝታ
> 83 ካሬ
> ሙሉ ዋጋ - 7,926,500 ብር
> ቅድመ ክፍያ (10%) - 792,650 ብር
> 100% ለሚከፍል - 5,944,875 ብር
> ባለ 2 መኝታ
> 122 ካሬ
> ሙሉ ዋጋ - 11,651,000 ብር...

[Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28632)

### 11 Nov 2026, 08:16 UTC · 13,800 views · 6 reactions

> 🚀 Turn Your Ideas into Impact with AI!
> Ready to transform your marketing skills? Join Benim Global PLC for a practical six-day online training experience!
> AI-Powered Marketing & Social Media Content Creation: From Ideas to Impact
> 📅 Date: November 16–21, 2026
> 💻 Training Mode: Online
> 💰 Training Fee: 4,000 ETB (Six days)
> What You’ll Learn
> 🤖 AI-Powered Marketing: Use AI tools to improve marketing...

[Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28633)

## Most viewed posts, last 30 days

- 6 Nov 2026, 18:09 UTC · 32,500 views · 187 reactions: በአዳማ ከተማ ስድስት እግርና ሁለት ራስ ያላት ድንቅ ግልገል ፍየል ተወለደች። ⚫ ፍየሏ በሁለቱም አፏ መጥባት ትችላለች! በአዳማ ከተማ ሁለት ራስ፣ ሁለት አፍ፣ ስድስት እግር እንዲሁም ሁለት የብልት አካላት በአንድ ላ... [Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28626)
- 7 Nov 2026, 15:31 UTC · 31,500 views · 101 reactions: የዳኞች አካላዊና ሥነ-ልቦናዊ ደኅንነት ጉዳይ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓት ውስጥ አሳሳቢ ነው ተባለ። ⚫ በባለፈው አመት ወደ አራት ዳኞች በስራ ላይ እያሉ ሞተዋል፣ አንድ ሴት ዳኛ ተገድላለች! በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓ... [Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28631)
- 5 Nov 2026, 08:24 UTC · 27,200 views · 123 reactions: "ከ100 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ጀርባ ያለው አርክቴክት የሚከፈለው 0.4 በመቶ ብቻ ነው" - አርክቴክት ሀብታሙ ጌታቸው የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት ⚫ ከዩኒቨርሲቲ የወጣ ሁሉ በቀጥታ "አርክቴክት" ተብሎ... [Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28616)
- 6 Nov 2026, 17:14 UTC · 26,000 views · 53 reactions: "የት እንደተመረቱ የማይታወቁ ምርቶችን አግኝተናል፣ ... አምራች በሆኑት ላይም የመጀመሪያ እርምጃ ተወስዶባቸዋል" - ዶ/ር መስፍን ነገዎ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ገበያ ላይ ጥራታቸው ያልጠበቁ፣ ከየት እንደመጡ የማይ... [Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28625)
- 6 Nov 2026, 17:12 UTC · 22,900 views · 12 reactions: የጥንት የጠዋቱ ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በአዲስ መልክ ጎተራ ላይ ከ Addis Tomorrow economic zone ኘሮጀክት ፊትለፊት በ 7000 ካሬ ላይ የሚገነባ G+25 የሆነ ኘሮጀክት በይፋ አስጀምረዋል! ይህ ኘሮጀክ... [Open post](https://t.me/tikvahethmagazine/28623)

## Similar channels

- [TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia.md): 1,620,250 subscribers
- [Tikvah-University (@TikvahUniversity)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahuniversity.md): 393,123 subscribers
- [ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret)](https://telegraminformer.com/channels/eliasmeseret.md): 135,490 subscribers
- [Natnael Mekonnen (@NatnaelMekonnen21)](https://telegraminformer.com/channels/natnaelmekonnen21.md): 179,498 subscribers
- [Big Habesha Tech (@bighabesha_softwares)](https://telegraminformer.com/channels/bighabesha_softwares.md): 119,205 subscribers
- [Commercial Bank of Ethiopia - Official (@combankethofficial)](https://telegraminformer.com/channels/combankethofficial.md): 220,196 subscribers
- [The Signal 24 (@the_signal_24)](https://telegraminformer.com/channels/the_signal_24.md): 5,327,682 subscribers
- [Прямой Эфир • Новости (@novosti_efir)](https://telegraminformer.com/channels/novosti_efir.md): 3,872,953 subscribers

## Questions

### How many subscribers does TIKVAH-MAGAZINE have?

TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine) has 193,067 subscribers as of November 14, 2026.

### What is TIKVAH-MAGAZINE about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።”

### Where does TIKVAH-MAGAZINE rank?

By subscribers it is #58 in News & Media, #9 in 🇪🇹 Ethiopia, #6 among Tigrinya channels, #352 worldwide.

### Does TIKVAH-MAGAZINE post ads?

None of its 17 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 14, 2026, https://telegraminformer.com/channels/tikvahethmagazine
