# TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia): Telegram channel statistics

TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia) on Telegram: 1.6M subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/tikvahethiopia
- Category: [News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- Language: Amharic
- Data as of: November 12, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia

Description:

> ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
> ማርኬቲንግ 📞 0979333111
> @TikvahEthMarketingBot
> መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899
> ​@tikvahuniversity
> @tikvahethAfaanOromoo
> @tikvahethmagazine
> @tikvahethsport
> @tikvahethiopiatigrigna

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 1,620,933 |
| Change, 24 hours | – |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 178,723 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 11% |
| Interaction rate, ER ((reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days) | 0.93% |
| Reactions per post (30 days) | 1,636 |
| Reposts per post (30 days) | 221 |
| Comments per post (30 days) | 0 |
| Posts per day (30 days) | 6.5 |
| Citation index (30 days) | 1.9, cited by 1 channels |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 12 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#4 in News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- [#1 among Amharic channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=am)
- [#40 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md)

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 24 h | 178,562 |
| 48 h | 258,772 |

## Recent posts

### 11 Nov 2026, 20:36 UTC · 173,000 views · 2,267 reactions · 605 reposts

> #Ethiopia🇪🇹 ከዩቲዩብ ፣ ቲክቶክና ከሌሎች የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ሊጣል ነው። በኢትዮጵያ ለ9 ዓመታት ስራ ላይ የቆየውን የገቢ ግብር አዋጅ ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ በሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ለመጣል የሚያስችል ንዑስ አንቀጽ ተካቷል። በታቀደው የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ መሰረት፣ ከማህበራዊ ሚዲያ የሚገኝ ገቢ ለምሳሌ ፦ -…

[Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109545)

### 11 Nov 2026, 17:58 UTC · 194,000 views · 1,181 reactions · 515 reposts

> የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራር ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች እንዲሸፈኑ ተደነገገ።
> • የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች የአገልግሎት ዘመን በአምስት ዓመት እንዲገደብ የተወሰነ ሲሆን ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ በውድድር ያላለፉ አመራሮች የመምህርነት ደረጃ ዕድገትና ጥቅማጥቅማቸው ተጠብቆ ወደ ማስተማር ይመለሳሉ።
> (ቲክቫህ ኢትዮጵያ)
> የትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተከትሎ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን፣ ምክትል ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የሚመረጡበትንና የሚመደቡበትን አዲስ አገር አቀፍ መመሪያ አውጥቷል።
> መመሪያው የሥራ ተነሳሽነት፣ ብቃትና ልምድ ያላቸው አመራሮች...

[Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109543)

### 11 Nov 2026, 17:56 UTC · 172,000 views · 501 reactions · 35 reposts

> የስምረት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ትግራይ (ስምረት) የኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ሊቀመንበር ገብረሂወት ገብረስላሴን ጨምሮ 11 መስራችና የምክር ቤት አባላት ከዛሬ ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ በፈቃዳቸው ከፓርቲው መልቀቃቸውን አስታውቀዋል።
> ለመልቀቃቸው ዋና ምክንያት ያሉት " የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚና አንዳንድ አመራሮች ጉባኤ የሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ከሕገ-ደንብና ፕሮግራም ውጭ ተንቀሳቅሰዋል " የሚል ነው። በተደጋጋሚ ያቀረቡት የእርምት ምክር ተቀባይነት አግኝቶ መስተካከል ባለመቻሉ ፓርቲውን በገዛ ፍቃዳቸው ለቀው ለመውጣት መገደዳቸውን ገልጸዋል።
> ፓርቲውን የለቀቁት የኦዲትን ኢንስፔክሽን ኮምሽን ሊቀመንበር የ...

[Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109542)

### 11 Nov 2026, 16:00 UTC · 198,000 views · 2,610 reactions · 715 reposts

> ‌‎" በዐይናችን እያየነው ነው ሁለተኛው ሰው ቆሞ የሞተው " - የዐይን እማኞች
> ‎
> ‎በጉራጌ ዞን አረቅጥ ከተማ አስተዳደር የተከሰተው የሁለት ሰዎች አሟሟት በአከባቢው ነዋሪዎች እና ፖሊስ ዘንድ እንግዳ ክስተት ሆኗል።
> ቲክቫህ ኢትዮጵያም ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተመልክቶ ስለሁኔታው የዐይን እማኞችንና የከተማ አስተዳደሩን ፖሊስ አነጋግሯል።
> ‎
> ‎በስፍራው የነበሩ የዐይን እማኝ ነዋሪዎች ምን አሉ ?
> ‎
> ‎ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የአረቅጥ ከተማ ነዋሪዎች እንደገለፁት፣ ሟች አቶ መክብብ ገብሬ በአረቅጥ ከተማው 01 ቀበሌ " ጤና " ተብሎ በሚጠራዉ መንደር ነዋሪ ሲሆኑ ለበካታ የአከባቢው ነዋሪዎች የከርሰ ምድር ውሃ...

[Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109540)

### 11 Nov 2026, 16:00 UTC · 173,422 views · 114 reactions · 11 reposts

> ፀዴ ንግድ በዉሎ!
> ቀናችን፣ ውሎአችን እና ስራችን በ ዉሎ የማይቋረጥ ኢንተርኔት ጥቅል እናቀላጥፍ!
> በ60 ብር ውሎ ያልተገደበ ዳታን ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት – ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ያግኙ!
> \*777# → ኢንተርኔት → ያልተገደበ
> #SafaricomEthiopia

[Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109539)

## Most viewed posts, last 30 days

- 10 Nov 2026, 20:53 UTC · 279,316 views · 7,123 reactions · 523 reposts: " ደብዳቤው ' እወድሻለሁ አመሰግናለሁ ይቅርታ አድርጊልኝ እና ምስጥሬን ለማንም አትናገሪ ' ነው የሚለው " - የተማሪ መሰረት አበራ ጓደኛ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሚድዋይፈሪ ተማሪ መሰረት አበራ ባለፈዉ ቅ... [Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109530)
- 10 Nov 2026, 19:45 UTC · 257,000 views · 1,031 reactions · 27 reposts: #Update ደመወዝ ተከፈለ ? ነዳጅስ ገባ ? የወዝፍ ደመወዝ ጉዳይስ ? " በቢሮች ያልተሟላ አንዳንድ ፔሮል ነበር ዛሬ አድሬስ አድርገናል። አጣርተው ፔሮል ላስገቡ ነገ ደመወዝ ይገባላቸዋል " - ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ... [Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109528)
- 10 Nov 2026, 18:09 UTC · 240,000 views · 2,743 reactions · 154 reposts: በመንግሥት የቤት ልማት መርሃ ግብር ተመዝግበው ከጉሮሯቸው እየቀነሱ በባንክ ሲቆጥቡ የቆዩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ ከ14 እስከ 20 ዓመታት የዘለቀው ጥበቃቸው ዛሬ ድረስ ምላሽ ባለማግኘቱ በቤት ኪራይ የተሰቃዩ እንደሚገኙ... [Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109527)
- 11 Nov 2026, 16:00 UTC · 198,000 views · 2,610 reactions · 715 reposts: ‌‎" በዐይናችን እያየነው ነው ሁለተኛው ሰው ቆሞ የሞተው " - የዐይን እማኞች ‎ ‎በጉራጌ ዞን አረቅጥ ከተማ አስተዳደር የተከሰተው የሁለት ሰዎች አሟሟት በአከባቢው ነዋሪዎች እና ፖሊስ ዘንድ እንግዳ ክስተት ሆኗል። ቲ... [Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109540)
- 11 Nov 2026, 17:58 UTC · 194,000 views · 1,181 reactions · 515 reposts: የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራር ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች እንዲሸፈኑ ተደነገገ። • የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች የአገልግሎት ዘመን በአምስት ዓመት እንዲገደብ የተወሰነ ሲሆን ከአምስት ዓ... [Open post](https://t.me/tikvahethiopia/109543)

## Who reposts and mentions it (90 days)

1 reposts and 0 mentions by other channels in our catalog.

- [𝙪𝙣𝙛𝙞𝙡𝙩𝙚𝙧𝙚𝙙 𝙨𝙤𝙡𝙖𝙘𝙚 (@brokenpepolesss)](https://telegraminformer.com/channels/brokenpepolesss.md): 1 repost

## Similar channels

- [خبرگزاری تسنیم (@tasnimnews)](https://telegraminformer.com/channels/tasnimnews.md): 2,492,431 subscribers
- [Readovka (@readovkanews)](https://telegraminformer.com/channels/readovkanews.md): 2,016,067 subscribers
- [INSIDER | News | Politics | USA (@insiderr_politic)](https://telegraminformer.com/channels/insiderr_politic.md): 1,644,327 subscribers
- [monitor (@war_monitor)](https://telegraminformer.com/channels/war_monitor.md): 958,602 subscribers
- [УНИАН - новости Украины | война с Россией | новини України | війна з Росією | УНІАН (@uniannet)](https://telegraminformer.com/channels/uniannet.md): 701,083 subscribers
- [אבו עלי אקספרס (@abualiexpress)](https://telegraminformer.com/channels/abualiexpress.md): 577,252 subscribers
- [Fighterbomber (@bomber_fighter)](https://telegraminformer.com/channels/bomber_fighter.md): 526,118 subscribers
- [Middle East Spectator — MES (@middle_east_spectator)](https://telegraminformer.com/channels/middle_east_spectator.md): 396,102 subscribers

## Questions

### How many subscribers does TIKVAH-ETHIOPIA have?

TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia) has 1,620,933 subscribers as of November 12, 2026.

### How many people see a post on TIKVAH-ETHIOPIA?

A typical post gets about 180,000 views within 24 hours, roughly 11% of its subscribers (the ERR).

### What is TIKVAH-ETHIOPIA about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Amharic. The channel describes itself as: “ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 ​@tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazin...”

### Where does TIKVAH-ETHIOPIA rank?

By subscribers it is #4 in News & Media, #1 among Amharic channels, #40 worldwide.

### Does TIKVAH-ETHIOPIA post ads?

None of its 12 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 12, 2026, https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia
