# THIQAH (@thiqahEth): Telegram channel statistics

THIQAH (@thiqahEth) on Telegram: 9,167 subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/thiqahEth
- Category: [News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 18, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/thiqaheth

Description:

> ይህ ቲቃህ (ታማኝ) ኢትዮጵያ በ @tikvahethiopia
> (ቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ) ሥር የሚተዳደር የኢትዮጵያን ጨምሮ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው።
> ማንኛውንም ጥቆማና አስተያየት @EyobTikuye ማድረስ ይቻላል።

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 9,167 |
| Change, 24 hours | −11 |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 1,588 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 17.3% |
| Interaction rate, ER (reactions ÷ views, 30 days) | 0.49% |
| Reactions per post (30 days) | 9 |
| Reposts per post (30 days) | not collected |
| Comments per post (30 days) | not collected |
| Posts per day (30 days) | 3.8 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 18 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#2,633 in News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md?page=53)
- [#102 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md?page=3)
- [#58 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti&page=2)
- [#8,109 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=163)

## Daily numbers, last 30 days

| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. views per post |
|---|---:|---:|---:|---:|
| 2026-11-18 | 9,167 | −11 | 3 | 787 |
| 2026-11-17 | 9,178 | – | 0 | – |

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 1 h | 787 |
| 6 h | 622 |
| 12 h | 1,267 |
| 24 h | 1,588 |
| 48 h | 1,939 |
| 3 days | 2,062 |

## Recent posts

### 18 Nov 2026, 17:45 UTC · 773 views · 6 reactions

> #ቪዲዮ፥ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ስድስት የጥቃት ድሮኖች በባሕሬን የአሜሪካን ራዳር ሲመቱ የሚያሳይ ቪዲዮ ይፋ አድርጓል፤ የዘቡ አየር ኃይል በባሕሬን ሪፋ ሄሊኮፕተር ማረፊያ የአሜሪካ የአየር መከላከያ ተቋም ራዳርን ዒላማ ያደረገ ጥቃት መፈጸሙን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጿል ያለው ስፑትኒክ ነው። @EyobTikuye @ThiqahEth

[Open post](https://t.me/thiqahEth/7531)

### 18 Nov 2026, 17:39 UTC · 797 views · 1 reactions

> ትራምፕ እና ኪም ጆንግ ኡን ሊገናኙ ይችላሉ ተባለ።
> ቻይና የገቡት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን፣ ከቻይናው ፕሬዜዳንት ዢ ጂንፒንግ እና የሩሲያው ፕሬዜዳንት ቭላድሚር ፑቲንም ጋር ተገናኝተው የመወያየት እድሎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተመላክቷል።
> በእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር (APEC)
> ስብሰባ ላይ የተገኙት ሁለቱ መሪዎች እሮብ ወይም ሀሙስ ነው ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
> ፕሬዚዳንት ትራምፕ ቀደም ሲል በሰጡት አስተያየት ሊገናኙ እንደሚችሉ ከመጠቆም ውጭ ዝርዝር ሀሳብ ከመስጠት ተቆጥበዋል። #Reuters #thekoreatimes
> @EyobTikuye @ThiqahEth

[Open post](https://t.me/thiqahEth/7529)

### 18 Nov 2026, 17:36 UTC · 791 views · 1 reactions

> ኑ በመሃል ከተማ የሱቅ ባለቤት እናድርጋችሁ!
> በአዲስ አከፋፈል የንግድ ሱቅ እና አፓርትመንት ከቴምር ሪል እስቴት
> ✅ገላን ኮንደሚኒየም
> 30%ልዩ ቅናሽ
> (በ 24 ወር የሚረከቡት )
> -የምድር ሱቅ 22 ካሬ 4.5 ሚሊየን
> -ቅድመ ክፍያ =1,120,000 ብር
> -አንደኛ ፎቅ 27 ካሬ =3,1 ሚሊየን
> -ቅድመ ክፍያ =770,000 ብር
> -ሁለተኛ ፎቅ 25 ካሬ =2.5 ሚሊነን
> -ቅድመ ክፍያ =625,000 ብር
> -ሶስተኛ ፎቅ 23ካሬ =2,3 ሚሊየን
> -ቅድመ ክፍያ =570,000 ብር
> -አራተኛ ፎቅ=25 ካሬ =2.4ሚሊነን
> -ቅድመ ክፍያ =600,000 ብር
> ➦ለምሳሌ:-ሁለተኛ ፎቅ 25ካሬ
> 25% ስትከፍሉ 25 ካሬ 2,500,...

[Open post](https://t.me/thiqahEth/7528)

### 16 Nov 2026, 21:02 UTC · 1,830 views · 8 reactions

> ኢራቅ እና ዮርዳኖስ ለጊዜው ቴሌግራም መጠቀምን ከለከሉ።
> እግድ የጣሉት "ለብሔራዊ ደኅንነት ስጋት መፈጠሩን"፤ "አክራሪ ይዘቶች መሰራጨታቸውን"፤ "የሳይበር ወንጀል ደኅንነት መኖሩን" በመጥቀስ ነው።
> ሀገራቱ፥ የቴሌግራም መልዕክት መላኪያ መተግበሪያን መከልከላቸውን ዛሬ አስታውቀዋል። የዮርዳኖስ የህዝብ ደኀንነት ቢሮ፣ "ዲጂታል ደኀንነት ለማጠናከር" እንዲሁም "ተጠቃሚዎችን ለመጠበቅ" ቴሌግራም በመላው ሀገሪቱ መታገዱን አስታውቋል።
> በዚህም የቴሌግራም አስተዳዳሪ፥ "የሀገሪቱን ህግ እና ደንብ መስፈርቶች አላሟላም" በሚል የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ይህን ውሳኔ ማሳለፋቸው ተገልጿል።
> ከዚህ ውሳኔ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ኢራቅ በ...

[Open post](https://t.me/thiqahEth/7526)

### 16 Nov 2026, 19:35 UTC · 1,720 views · 5 reactions

> በደቡብ አፍሪካ 17 ሰዎች በድንገተኛ ጥቃት ተገደሉ።
> ፖሊስ ጥቃቱ የተፈፀመው ከዋና ከተማዋ ፕሪቶሪያ ወጣ ብሎ በሚገኝ አካባቢ ነው ብሏል። ጥቃቱ በሁለት የተለያየ ዙር የአጥፍቶ ጠፊ ተኩስ መፈጸሙን አስታውቋል።
> በመጀመሪያው ዙር ጥቃት ብቻ ሶስት ሴቶች እና ስድስት ወንዶች ተገድለው መገኘታቸውን ጠቁሟል።
> እንደ ፖሊስ መረጃ በሀገሪቱ 60 የሚደርሱ ሰዎች በየቀኑ እንደሚገደሉ ተመላክቷል።
> ከአደገኛ እፅ ዝውውር እና ህገወጥ የማዕድን ማውጣት ስራ ጋር በተያያዘ ከባባድ ወንጀሎች እንደሚፈፀሙ አመላክቷል።
> ይህም ሀገሪቱ ከፍተኛ የሽብር ሞት ከሚፈፀምባቸው ሀገራት ተርታ አሰልፏታል። #Aljazeera #sana
> @EyobTikuye...

[Open post](https://t.me/thiqahEth/7525)

## Most viewed posts, last 30 days

- 15 Nov 2026, 06:32 UTC · 2,340 views · 20 reactions: ከ74 ሺሕ 237 በላይ ፍልስጤማዊያንና ከ1,200 በላይ እስራኤላዊያን የተገደሉበት ጦርነት ትናንት ሦስተኛ አመቱን ደፍኗል። የእስራኤል እና የፍልስጤም ጦርነት የተቀሰቀሰው ከሦስት አመት በፊት ኦክቶበር 7/2023 ላይ ነ... [Open post](https://t.me/thiqahEth/7512)
- 14 Nov 2026, 19:32 UTC · 2,260 views · 10 reactions: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ለጋምቤላ ሀገረ ስብከት የተመደቡት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር) በዛሬው እለት ጋምቤላ መግባታቸውን የክልሉ ፕሬዜዳንት አለሚቱ ኦሞድ አስታወቁ።... [Open post](https://t.me/thiqahEth/7508)
- 15 Nov 2026, 02:26 UTC · 2,170 views · 13 reactions: የሱዳን ጦር በኮርዶፋ ክልል ሶስት ቦታዎችን መቆጣጠሩ ተገለጸ። ካምሻት፣ መርከብ እና ኡምኦይሻት በሀገሪቱ ጦር እና አጋር ሀይሎች እጅ ገብተዋል ተብሏል። ጦሩ በኮርዶፋ ሁለተኛዋ ግዙፍ ከተማ የሆነችውንና በፈጥኖ ደራሽ ሀ... [Open post](https://t.me/thiqahEth/7510)
- 15 Nov 2026, 18:24 UTC · 2,140 views · 13 reactions: #Ethiopia_Wollega "እናቶች ምጥ ተይዘው በየዛፉ ስር ለማዋለድ የእጅ ባትሪ እየበራ በነበረበት ነው የድሮን ጥቃቱ የተፈመው" - የዓይን እማኞች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ኪረሙ ወረዳ፥ ከጊዳ አያና... [Open post](https://t.me/thiqahEth/7516)
- 15 Nov 2026, 18:03 UTC · 2,100 views · 14 reactions: 🇮🇷 🇺🇸 ኢራን በባህሬን የሚገኝ የአሜሪካ ራዳር ስርዓት ደበደበች፣ አሜሪካ "የሆርሙዝ ሰርጥን እቆጣጠራለሁ" አለች። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ሠራዊት ሐሙስ ዕለት በሲሪክ በሚገኝ የቴሌኮሙኒኬሽን ጣ... [Open post](https://t.me/thiqahEth/7514)

## Similar channels

- [The Signal 24 (@the_signal_24)](https://telegraminformer.com/channels/the_signal_24.md): 5,283,441 subscribers
- [Топор Live (@toporlive)](https://telegraminformer.com/channels/toporlive.md): 4,093,467 subscribers
- [Москвач • Новости Москвы (@moscowach)](https://telegraminformer.com/channels/moscowach.md): 3,969,685 subscribers
- [Прямой Эфир • Новости (@novosti_efir)](https://telegraminformer.com/channels/novosti_efir.md): 3,865,305 subscribers
- [Первый Московский (@mosguru)](https://telegraminformer.com/channels/mosguru.md): 3,474,208 subscribers
- [Москва - это интересно (@mskint)](https://telegraminformer.com/channels/mskint.md): 3,205,838 subscribers
- [ТрухаУкраїна (@truexanewsua)](https://telegraminformer.com/channels/truexanewsua.md): 3,167,148 subscribers
- [Mash (@breakingmash)](https://telegraminformer.com/channels/breakingmash.md): 3,136,139 subscribers

## Questions

### How many subscribers does THIQAH have?

THIQAH (@thiqahEth) has 9,167 subscribers as of November 18, 2026.

### How many people see a post on THIQAH?

A typical post gets about 1,600 views within 24 hours, roughly 17% of its subscribers (the ERR).

### What is THIQAH about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ ቲቃህ (ታማኝ) ኢትዮጵያ በ @tikvahethiopia (ቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ) ሥር የሚተዳደር የኢትዮጵያን ጨምሮ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ገጽ ነው። ማንኛውንም ጥቆማና አስተያየት @EyobTikuye ማድረስ ይቻላል።”

### Where does THIQAH rank?

By subscribers it is #2,633 in News & Media, #102 in 🇪🇹 Ethiopia, #58 among Tigrinya channels, #8,109 worldwide.

### Does THIQAH post ads?

None of its 18 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “THIQAH (@thiqahEth) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 18, 2026, https://telegraminformer.com/channels/thiqaheth
