# ሰሌዳ | Seleda (@seledadotio): Telegram channel statistics

ሰሌዳ | Seleda (@seledadotio) on Telegram: 53.6K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/seledadotio
- Category: [News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 18, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/seledadotio

Description:

> የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
> ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
> @Seledanewsbot

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 53,624 |
| Change, 24 hours | −1 |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 6,888 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 12.8% |
| Interaction rate, ER ((reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days) | 0.68% |
| Reactions per post (30 days) | 34 |
| Reposts per post (30 days) | 12 |
| Comments per post (30 days) | 0 |
| Posts per day (30 days) | 16.7 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 48 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#1,285 in News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md?page=26)
- [#56 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md?page=2)
- [#37 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti)
- [#3,404 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=69)

## Daily numbers, last 30 days

| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. views per post |
|---|---:|---:|---:|---:|
| 2026-11-18 | 53,624 | −1 | 16 | 5,112 |
| 2026-11-17 | 53,625 | – | 15 | 6,864 |

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 1 h | 3,040 |
| 3 h | 4,152 |
| 6 h | 5,166 |
| 12 h | 5,577 |
| 24 h | 6,873 |
| 48 h | 7,688 |

## Recent posts

### 18 Nov 2026, 18:55 UTC · 636 views · 5 reactions

> የኢትዮጵያ አየር መንገድ "ሼባ ማይልስ" የሳይበር ጥቃት እንዳጋጠመው አስታወቀ
> የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞች ታማኝነት
> እና ማበረታቻ ፕሮግራም በሆነው "ሼባ ማይልስ" የመረጃ ቋት ላይ የሳይበር ጥቃት ማጋጠሙን አስታውቋል።
> አየር መንገዱ ለደንበኞቹ ባወጣው መግለጫ በዝርዝር እንዳስታወቀው፣ በሲስተሞቹ ላይ የደረሰውን ክስተት "ወሰኑ የጠበበ" ሲል ገልጾታል፤ ይሁን እንጂ ምን ያህል ደንበኞች እንደተጎዱ ወይም ምን ዓይነት የግል መረጃዎች እንደተጋለጡ አልገለጸም።
> ግሩፑ በሰጠው ማረጋገጫ እስካሁን ባለው ሁኔታ በደንበኞቹ የፋይናንስ መረጃዎች ላይ ጥቃት መድረሱን የሚያሳይ ምንም ዓይነት ማስረጃ የለም ብሏል። ጉዳዩን በከፍ...

[Open post](https://t.me/seledadotio/57640)

### 18 Nov 2026, 18:38 UTC · 1,500 views · 36 reactions

> 1 ሚሊዮን ብር በታማኝነት የመለሰው ግለሰብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕውቅና ተሰጠው፡፡
> በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምዕራብ ሶሮ ወረዳ የጃቾ ከተማ ነዋሪ አቶ ቶማስ ላምቤ በስህተት ወደ የግል የባንክ ሂሳቡ የገባውን 1 ሚሊዮን ብር ለባለቤቱ በታማኝነት በመመለሱ እውቅና ተሰጠው።
> ሕዳር 6ቀን 2019 ዓ.ም አቶ ቶማስ የሌላ ሰው ገንዘብ በስህተት ወደ ሂሳባቸው መግባቱን ካወቁ በኋላ ለባለቤቱ መመለሳቸው የታማኝነትና የሐቀኝነት እሴቶችን በተግባር ያሳየ ተግባር ነው።
> ይህ አርአያነት ያለው ተግባር በማኅበረሰቡ ውስጥ መተማመንንና ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከማጠናከር ባለፈ የሌሎችን ንብረት በአግባቡ መጠበቅና በታማኝነት መመለስ ያለውን...

[Open post](https://t.me/seledadotio/57638)

### 18 Nov 2026, 17:11 UTC · 3,460 views · 20 reactions

> በሞያሌ ከተማ እየተባባሰ የመጣው ግጭት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን አፈናቅሎ ሰብዓዊ ቀውስ መፍጠሩ ተገለጸ
> ​በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልል ኃይሎች መካከል በድንበር ከተማዋ ሞያሌ የቀጠለው ውጊያ በርካታ መኖሪያ ቤቶችና የንግድ ተቋማት እንዲቃጠሉ በማድረግ በዐሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ከቤት ንብረታቸው ማፈናቀሉ ተመላክቷል።
> ​ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተባባሰው ከባድ የተኩስ ልውውጥ ሳቢያ ነዋሪዎች ወደ ሰሜን ኬንያ ማርሳቢት ካውንቲ በመሰደድ ላይ መሆናቸውን እና በስደተኛ ካምፖች ውስጥ የምግብ፣ የንጹሕ ውሃ፣ የወተት እና የሕክምና ድጋፍ እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገልጿል።
> ​የንግድ እንቅስቃሴዎች ሙሉ በሙሉ በመስተጓጎላቸ...

[Open post](https://t.me/seledadotio/57637)

### 18 Nov 2026, 17:03 UTC · 3,420 views · 20 reactions

> ጥሩ የኡምራ ቆይታን ከእኛ ጋር ያሳልፉ።
> تقبل الله عمرتكم

[Open post](https://t.me/seledadotio/57636)

### 18 Nov 2026, 14:57 UTC · 4,710 views · 20 reactions

> ደቡብ ኮሪያ የፈተና ኩረጃንና ማጭበርበርን ለሚያጋልጥ ሰው 75 ሺህ ዶላር ሽልማት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
> የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ይህንን ሽልማት ያቀረቡት በዚህ ሳምንት በሚካሄደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ላይ ተፈታኞች የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂን ተጠቅመው የፈተና ስርቆት እንዳይፈጽሙ ለመከላከል ነው ተብሏል።
> ፕሬዝዳንቱ የማጭበርበር ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ ሰዎችን ያጋለጠ ሽልማቱ እንደሚጨምርለት አሳውቀዋል።በተጨማሪም በኩረጃ ውስጥ ተሳትፈው የነበሩ ሰዎች ሌሎች ተባባሪዎቻቸውን በማጋለጥ መረጃ ካቀረቡ ቅጣቱ እንደሚቀንስላቸው ተገልጿል።
> ደቡብ ኮሪያ በፈተና ላይ የAI መሣሪያዎችን በመጠቀም የሚፈጸሙ ማጭበርበሮ...

[Open post](https://t.me/seledadotio/57635)

## Most viewed posts, last 30 days

- 16 Nov 2026, 07:47 UTC · 8,430 views · 63 reactions · 6 reposts: ደመወዝ አልተከፈለንም በሚል ጦርነቱን አንዋጋም ያሉት የሕወሓት ተዋጊዎች በሱዳን ማመፃቸው ተገለጸ ​በጄኔራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን የሚመራው የሱዳን ሠራዊት በብሉ ናይል ክልል ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር በሚያደርገው ው... [Open post](https://t.me/seledadotio/57585)
- 16 Nov 2026, 08:45 UTC · 8,294 views · 117 reactions · 21 reposts: ጋዜጠኛ ቤተልሄም ተስፋዬ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። ትናንትና እንኳን እንደ ማንኛውም ሰው ስለ ነገ ህይወቷ ስታስብ፣ ስለ ቀኑ ድካም ስታወራ፣ ሳቅና ጨዋታዋን ስታካፍል ነበር። ህይወት ግን እንዲህ ናት፤... [Open post](https://t.me/seledadotio/57587)
- 16 Nov 2026, 18:45 UTC · 7,961 views · 40 reactions · 39 reposts: የስልክ ቻርጀር አጠቃቀም ጥንቃቄ ማጣት ለከባድ የእሳት አደጋ እያጋለጠ ነው። በዕለት ተዕለት ሕይወታችን የምንጠቀምበት የሞባይል ስልክ ቻርጀር በተገቢው ጥንቃቄ ካልተጠቀምንበት ለከባድ የእሳት አደጋ ምክንያት ሊሆን እንደሚ... [Open post](https://t.me/seledadotio/57605)
- 16 Nov 2026, 13:39 UTC · 7,836 views · 68 reactions · 11 reposts: ፕሬዝደንቱ በድሮን ስጋት ውስጥ ወድቀዋል ተባለ‼️ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በድሮን ጥቃት ስጋት ውስጥ በመግባታቸው በአስመራ የሚቆዩባቸውን ቦታዎች ያለማቋረጥ እየቀያየሩ እንደሚገኙ የኤርትራው ተንታኝ ዶክተር መሐመድ ኸ... [Open post](https://t.me/seledadotio/57597)
- 16 Nov 2026, 17:17 UTC · 7,818 views · 97 reactions · 39 reposts: ደረቅ ሞከረኒ የዋጠው የአንድ ዓመት ከስምንት ወር ህፃን ህይወት አለፈ‼️ በማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ ሸረሮ ደብረ ጽጌ ከተማ ደረቅ ሞኮሮኒ በመዋጡ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር ህፃን ህይወቱ ማለፉ ተገል... [Open post](https://t.me/seledadotio/57603)

## Similar channels

- [The Signal 24 (@the_signal_24)](https://telegraminformer.com/channels/the_signal_24.md): 5,283,441 subscribers
- [Топор Live (@toporlive)](https://telegraminformer.com/channels/toporlive.md): 4,093,467 subscribers
- [Москвач • Новости Москвы (@moscowach)](https://telegraminformer.com/channels/moscowach.md): 3,969,685 subscribers
- [Прямой Эфир • Новости (@novosti_efir)](https://telegraminformer.com/channels/novosti_efir.md): 3,865,305 subscribers
- [Первый Московский (@mosguru)](https://telegraminformer.com/channels/mosguru.md): 3,474,208 subscribers
- [Москва - это интересно (@mskint)](https://telegraminformer.com/channels/mskint.md): 3,205,838 subscribers
- [ТрухаУкраїна (@truexanewsua)](https://telegraminformer.com/channels/truexanewsua.md): 3,167,148 subscribers
- [Mash (@breakingmash)](https://telegraminformer.com/channels/breakingmash.md): 3,136,139 subscribers

## Questions

### How many subscribers does ሰሌዳ | Seleda have?

ሰሌዳ | Seleda (@seledadotio) has 53,624 subscribers as of November 18, 2026.

### How many people see a post on ሰሌዳ | Seleda?

A typical post gets about 6,900 views within 24 hours, roughly 13% of its subscribers (the ERR).

### What is ሰሌዳ | Seleda about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @Seledanewsbot”

### Where does ሰሌዳ | Seleda rank?

By subscribers it is #1,285 in News & Media, #56 in 🇪🇹 Ethiopia, #37 among Tigrinya channels, #3,404 worldwide.

### Does ሰሌዳ | Seleda post ads?

None of its 48 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “ሰሌዳ | Seleda (@seledadotio) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 18, 2026, https://telegraminformer.com/channels/seledadotio
