# Natnael Mekonnen (@NatnaelMekonnen21): Telegram channel statistics

Natnael Mekonnen (@NatnaelMekonnen21) on Telegram: 179.5K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/NatnaelMekonnen21
- Category: [News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 14, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/natnaelmekonnen21

Description:

> በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7
> Facebook.com/natnaelmekonnen.et
> Instagram.com/natnaelmekonnen21

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 179,519 |
| Change, 24 hours | – |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 26,967 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 15% |
| Interaction rate, ER ((reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days) | 0.04% |
| Reactions per post (30 days) | 0 |
| Reposts per post (30 days) | 12 |
| Comments per post (30 days) | 0 |
| Posts per day (30 days) | 9.5 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 21 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#63 in News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md?page=2)
- [#11 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md)
- [#8 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti)
- [#378 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=8)

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 3 h | 15,771 |
| 24 h | 26,720 |
| 48 h | 27,370 |

## Recent posts

### 14 Nov 2026, 14:48 UTC · 15,100 views

> በሽብርተኛው ህወሓት የተገደለው የ24 ዓመቱ ወጣት መዋእል ገብረእግዚአብሔር ሥርዓተ ቀብር በመቐለ ተፈጸመ!
> ትናንት ምሽት በጉዞ ላይ እያለ ከመቐለ ከተማ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በደጉዓ ተምቤን አካባቢ በህወሓት ታጣቂዎች የተገደለው የ24 ዓመቱ ወጣት መዋእል ገብረእግዚአብሔር ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመቐለ ከተማ ተፈጽሟል።
> ሟች መዋእል ገብረእግዚአብሔር የብርጋዴር ጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ፣ በተለምዶ «ወዲ አንጥሩ» በሚል ስም የሚታወቁት የጦር አመራር ልጅ መሆኑ ይታወቃል።
> የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በመቐለ ከተማ ሀወልቲ ክፍለ ከተማ፣ ዓዲ ሽምድሑን በሚገኘው እንዳማርያም ቤተ ክርስቲያን ተከናውኗል።
> በሥነ ሥርዓቱም የትግራ...

[Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50789)

### 14 Nov 2026, 14:14 UTC · 16,800 views

> ኢንዱስትሪ ግሩፑ እና ዩኒቨርሲቲው በጋራ ለመሥራት በሚያሥችላቸው ጉዳይ ተፈራረሙ።
> የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በምርምር፣ በቴክኖሎጂ ልማት እና በሰው ኃይል ግንባታ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ዛሬ ተፈራርመዋል።
> ስምምነቱ የኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም እና የዩኒቨርሲቲውን የምርምርና የዕውቀት አቅም በማስተሳሰር፣ ለሀገራችን የመከላከያ አቅም ግንባታ ተጨባጭ አስተዋፅኦ ማበርከትን ዓላማው ያደረገ ነው። ሁለቱ ተቋማት በጋራ የምርምርና ልማት ፕሮጀክቶች፣ በቴክኖሎጂ ሽግግርና የማምረት አቅም ማሳደግ፣ ኢንዱስትሪው ላይ ጥናቶችን ማካሄድ፣ ለዩኒቨ...

[Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50788)

### 14 Nov 2026, 14:13 UTC · 15,100 views

> 📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል
> ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ
> 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥
> (የ3አመት ሳይት)
> 👉ባለ1መኝታ
> 73\*105,000=7,665,000
> ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000
> 👉ባለ2መኝታ
> 112\*105,000=11,760,000
> ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000
> 👉ባለ3መኝታ
> 125\*105,000=13,125,000
> ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000
> 👉👉👉ለምሳሌ
> 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ)
> ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል
> 📍አዋሬ ቁጥር 2
> 40/60አከፋፈል
> 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ
> 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን
> 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን...

[Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50787)

### 14 Nov 2026, 13:50 UTC · 14,200 views

> «ህወሓት ሽብርተኛ ቡድን ነው» ስንል በምክንያት ነው!
> የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ዋና አስፈጻሚ ብርጋዴር ጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) ልጅ የሆነው ወጣት መዋእል ገብረእግዚአብሔር በታጣቂዎች በተፈጸመበት ጥቃት መገደሉ ታውቋል።
> ወጣቱ ትናንት አመሻሽ ከመቐለ ከተማ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት በምትገኘው ደጉዓ ተምቤን ወረዳ ታጣቂዎች በከፈቱበት ጥቃት ሕይወቱ አልፏል።

[Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50786)

### 14 Nov 2026, 13:41 UTC · 14,900 views

> 👉በሳር ቤት ካናዳ ኢምባሲ እና ብስራተ ገብርኤል ዘመናዊ አፓርትመንት🔥 ቀጣይ ዓመት ሚረከቡት
> ከባለ 1 እስከ ባለ3 መኝታ ቤቶች
> ☑ባለ 1 መኝታ 82.07 ካሬ
> 👉100% ለሚከፍል በ6.6 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ
> ወይም በ1.4 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ
> ☑ባለ 2 መኝታ 110.86 ካሬ
> 👉100% ለሚከፍል በ8.9 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ
> ወይም በ1.9ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ
> ☑ባለ 3 መኝታ 163.54 ካሬ
> 👉100% ለሚከፍል በ13 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ
> ወይም በ2.8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ።
> 👉በተጨማሪም የንግድ ሱቆችን በብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል ከ23 ካሬ ጀምሮ እ...

[Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50785)

## Most viewed posts, last 30 days

- 12 Nov 2026, 15:14 UTC · 32,000 views · 5 reposts: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የተመራ ልዑካንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በአርሲ ሀገረ ስብከት በኦርቶዶክ... [Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50762)
- 12 Nov 2026, 15:14 UTC · 29,586 views: 📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት) 👉ባለ1መኝታ 73\*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2... [Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50761)
- 13 Nov 2026, 08:49 UTC · 28,818 views · 118 reposts: የፈተና ምዝገባ መርሃ-ግብር ይፋ ሆነ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2019 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ እና የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተናዎች (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ማስታወቁን ገልጿል። በዚህም መ... [Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50766)
- 13 Nov 2026, 13:51 UTC · 28,000 views · 5 reposts: ፊልድ ማርሻሉ መቐሌ ናቸው ማርሻል መቀሌ መሆናቸውን እና እንዳንድ የህወሓት የጦር አዛዦች ለ2 ተኛ ግዜ በማርሻሉ ምርኮኛ መሆናቸውን ሳስብ በቅርቡ ድል ቁርሱ በተባለው የህይወት ታሪካቸው መፀሃፍ ላይ ከተናገሩት አንዳድ ነገ... [Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50770)
- 13 Nov 2026, 12:40 UTC · 27,547 views · 2 reposts: 👉በሳር ቤት ካናዳ ኢምባሲ እና ብስራተ ገብርኤል ዘመናዊ አፓርትመንት🔥 ቀጣይ ዓመት ሚረከቡት ከባለ 1 እስከ ባለ3 መኝታ ቤቶች ☑ባለ 1 መኝታ 82.07 ካሬ 👉100% ለሚከፍል በ6.6 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍ... [Open post](https://t.me/NatnaelMekonnen21/50767)

## Similar channels

- [TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia.md): 1,620,250 subscribers
- [ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret)](https://telegraminformer.com/channels/eliasmeseret.md): 135,490 subscribers
- [Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews)](https://telegraminformer.com/channels/ayuzehabeshanews.md): 260,554 subscribers
- [Zemedkun Bekele (ዘመዴ) (@ZemedkunBekeleZ)](https://telegraminformer.com/channels/zemedkunbekelez.md): 201,488 subscribers
- [TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethmagazine.md): 193,057 subscribers
- [The Signal 24 (@the_signal_24)](https://telegraminformer.com/channels/the_signal_24.md): 5,327,682 subscribers
- [Прямой Эфир • Новости (@novosti_efir)](https://telegraminformer.com/channels/novosti_efir.md): 3,872,953 subscribers
- [Москвач • Новости Москвы (@moscowach)](https://telegraminformer.com/channels/moscowach.md): 3,860,511 subscribers

## Questions

### How many subscribers does Natnael Mekonnen have?

Natnael Mekonnen (@NatnaelMekonnen21) has 179,519 subscribers as of November 14, 2026.

### How many people see a post on Natnael Mekonnen?

A typical post gets about 27,000 views within 24 hours, roughly 15% of its subscribers (the ERR).

### What is Natnael Mekonnen about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21”

### Where does Natnael Mekonnen rank?

By subscribers it is #63 in News & Media, #11 in 🇪🇹 Ethiopia, #8 among Tigrinya channels, #378 worldwide.

### Does Natnael Mekonnen post ads?

None of its 21 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “Natnael Mekonnen (@NatnaelMekonnen21) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 14, 2026, https://telegraminformer.com/channels/natnaelmekonnen21
