# ESAT (ኢሳት) (@Esat_tv1): Telegram channel statistics

ESAT (ኢሳት) (@Esat_tv1) on Telegram: 204.1K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/Esat_tv1
- Category: [News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 18, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/esat_tv1

Description:

> ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
> 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 204,056 |
| Change, 24 hours | −41 |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 14,967 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 7.3% |
| Interaction rate, ER ((reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days) | 0.45% |
| Reactions per post (30 days) | 164 |
| Reposts per post (30 days) | 6 |
| Comments per post (30 days) | 0 |
| Posts per day (30 days) | 1.1 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 19 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#311 in News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md?page=7)
- [#16 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md)
- [#10 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti)
- [#912 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=19)

## Daily numbers, last 30 days

| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. views per post |
|---|---:|---:|---:|---:|
| 2026-11-18 | 204,056 | −43 | 0 | – |
| 2026-11-17 | 204,099 | – | 2 | 13,982 |

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 24 h | 14,967 |
| 48 h | 21,033 |

## When it posts

Busiest day: Monday. Busiest hour: 08:00 UTC. Based on 19 posts over the last 90 days.

## Recent posts

### 17 Nov 2026, 08:27 UTC · 21,120 views · 120 reactions · 4 reposts

> የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልዑካን እና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች መቐለ ገቡ‼️
> ‎ልዑካኑ በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ መቐለ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች እና የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) እና ሌሎች የባለአደራ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
> ‎
> ‎የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልኡካን ከዛሬ ኅዳር 8 ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ኦፊሴላዊ የሥራ ጉብኝት በመቐለ ከተማ ያካሂዳሉ።
> ‎
> ‎ልዑካኑ ከትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች፣ ከሐይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይ...

[Open post](https://t.me/Esat_tv1/22275)

### 17 Nov 2026, 08:26 UTC · 6,845 views · 11 reactions · 1 reposts

> 📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል
> ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ
> 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥
> (የ3አመት ሳይት)
> 👉ባለ1መኝታ
> 73\*105,000=7,665,000
> ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000
> 👉ባለ2መኝታ
> 112\*105,000=11,760,000
> ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000
> 👉ባለ3መኝታ
> 125\*105,000=13,125,000
> ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000
> 👉👉👉ለምሳሌ
> 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ)
> ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል
> 📍አዋሬ ቁጥር 2
> 40/60አከፋፈል
> 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ
> 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን
> 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን...

[Open post](https://t.me/Esat_tv1/22274)

### 16 Nov 2026, 18:25 UTC · 26,506 views · 103 reactions · 10 reposts

> የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሽረ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እንደገና ሊጀምር ነው‼️
> የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የቆየውን የሽረ ከተማ መደበኛ በረራ በነገው ዕለት (ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም) ዳግም እንደሚጀምር አሳውቋል።
> አየር መንገዱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው መረጃ መሠረት ከነገው የሽረ በረራ መጀመር ባሻገር ወደ ታሪካዊቷ የአክሱም ከተማ የሚደረገውን በረራም በድጋሚ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።
> በዚህም መሠረት የአክሱም ከተማ በረራ ከሰሞኑ ዳግም አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተቋሙ አረጋግጧል።
> የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ተከ...

[Open post](https://t.me/Esat_tv1/22273)

### 16 Nov 2026, 07:37 UTC · 30,789 views · 99 reactions · 6 reposts

> በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 2ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ‼️
> ከተመላሾች መካከል 63 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ይገኙበታል።
> በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 2ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
> በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 664 ወንዶች፣ 387 ሴቶች እና 35 ህፃናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 63 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል።
> ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ የማድረግ ከቤተሰብ...

[Open post](https://t.me/Esat_tv1/22272)

### 16 Nov 2026, 07:37 UTC · 8,432 views · 12 reactions

> 📍ሲምሲ(CMC) /አዲስ ኢንተርናሽናል
> ኮንቬንሽን ሴንተር/ አጠገብ
> 🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥
> (የ3አመት ሳይት)
> 👉ባለ1መኝታ
> 73\*105,000=7,665,000
> ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000
> 👉ባለ2መኝታ
> 112\*105,000=11,760,000
> ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000
> 👉ባለ3መኝታ
> 125\*105,000=13,125,000
> ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000
> 👉👉👉ለምሳሌ
> 100%ስትከፍሉ(አንዴ ስትከፍሉ)
> ባለ1መኝታ 7,665,000ብር የነበረው 5,365,500 ብር ይሆናል
> 📍አዋሬ ቁጥር 2
> 40/60አከፋፈል
> 🔥ስቱዲዮ 42 እና 46 ካሬ
> 👉42 ካሬ 3.3 ሚሊየን
> 👉46 ካሬ 3.7 ሚሊየን...

[Open post](https://t.me/Esat_tv1/22271)

## Most viewed posts, last 30 days

- 3 Nov 2026, 07:10 UTC · 71,800 views · 179 reactions: በኦሮሚያ ክልል ቱሉ ገና ባለፈው ሳምንት በተፈፀመው ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ‼️ ከእማኞቹ አንዱ ሲናገሩ፣ "ገዳ ኮማንዶዎች ወደ ጊዳ አያና መጥተው እሁድ ዕለት ተኩስ ተጀመረ፤ ብዙ ንፁሐንን ያዙ... [Open post](https://t.me/Esat_tv1/22249)
- 3 Nov 2026, 12:03 UTC · 69,900 views · 196 reactions: በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ የሚገኙ የአይኤስ ሚሳይል ስጋቶችን ለማክሸፍ አሜሪካ በኢራን ቀሽም ደሴት ላይ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመች‼️ ጥቅምት 24 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በሚገኘው የኢራኗ ቀሽም... [Open post](https://t.me/Esat_tv1/22250)
- 1 Nov 2026, 09:06 UTC · 65,600 views · 346 reactions: እኔም በኦሮምያ ክልል አርሲ ዞን የተፈጸመው የንጹሃን ግድያ አሳስቦኛል‼️ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢምባሲው የፌስቢክ ገጽ ባወጡት ጽሑፍ ነው... [Open post](https://t.me/Esat_tv1/22246)
- 9 Nov 2026, 13:19 UTC · 63,300 views · 158 reactions: በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸው የጦር መሳሪያዎች እንዲያስረከቡ ትዕዛዝ ተሰጠ‼️ ​የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የኮማንድ ፖስት በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸውን የጦር መሳሪያዎች የያዙ ግለሰቦች ከህዳር 1 እስከ ህዳር... [Open post](https://t.me/Esat_tv1/22264)
- 4 Nov 2026, 09:40 UTC · 62,700 views · 310 reactions: የኤችአይቪን ስርጭት ይገታል የተባለዉ መድኃኒት ለ120 አገራት ሊቀርብ ነው‼️ የአሜሪካው የምግብና መድኃኒት አስተዳደር በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ በመውጋት የኤችአይቪ/ኤድስን ስርጭት ለመከላከል የሚያስችለውን "ሊናካፓቪር"... [Open post](https://t.me/Esat_tv1/22253)

## Similar channels

- [TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia.md): 1,618,432 subscribers
- [Fana Media Corporation S.C (FMC) (@fanatelevision)](https://telegraminformer.com/channels/fanatelevision.md): 203,104 subscribers
- [Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews)](https://telegraminformer.com/channels/ayuzehabeshanews.md): 260,554 subscribers
- [Tikvah-University (@TikvahUniversity)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahuniversity.md): 392,991 subscribers
- [Natnael Mekonnen (@NatnaelMekonnen21)](https://telegraminformer.com/channels/natnaelmekonnen21.md): 179,270 subscribers
- [Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic)](https://telegraminformer.com/channels/alainamharic.md): 88,036 subscribers
- [ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret)](https://telegraminformer.com/channels/eliasmeseret.md): 135,391 subscribers
- [ATC NEWS (@atc_news)](https://telegraminformer.com/channels/atc_news.md): 118,329 subscribers

## Questions

### How many subscribers does ESAT (ኢሳት) have?

ESAT (ኢሳት) (@Esat_tv1) has 204,056 subscribers as of November 18, 2026.

### How many people see a post on ESAT (ኢሳት)?

A typical post gets about 15,000 views within 24 hours, roughly 7% of its subscribers (the ERR).

### What is ESAT (ኢሳት) about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹”

### Where does ESAT (ኢሳት) rank?

By subscribers it is #311 in News & Media, #16 in 🇪🇹 Ethiopia, #10 among Tigrinya channels, #912 worldwide.

### Does ESAT (ኢሳት) post ads?

None of its 19 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

### When does ESAT (ኢሳት) post?

Most often on Monday, around 08:00 UTC. It publishes about 8 posts a week.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “ESAT (ኢሳት) (@Esat_tv1) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 18, 2026, https://telegraminformer.com/channels/esat_tv1
