# ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret): Telegram channel statistics

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) on Telegram: 135.5K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/eliasmeseret
- Category: [News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- Language: Tigrinya
- Audience country: Ethiopia
- Status: verified by Telegram
- Data as of: November 14, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/eliasmeseret

Description:

> Journalist-at-large

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 135,508 |
| Change, 24 hours | – |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | – |
| ERR (reach ÷ subscribers) | – |
| Interaction rate, ER (reactions ÷ views, 30 days) | 1.99% |
| Reactions per post (30 days) | 1,022 |
| Reposts per post (30 days) | not collected |
| Comments per post (30 days) | not collected |
| Posts per day (30 days) | 0.6 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 12 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#82 in News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md?page=2)
- [#12 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md)
- [#9 among Tigrinya channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=ti)
- [#464 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=10)

## When it posts

Busiest day: Monday. Busiest hour: 19:00 UTC. Based on 12 posts over the last 90 days.

## Recent posts

### 9 Nov 2026, 17:19 UTC · 32,800 views · 1,235 reactions

> የቡጢ፣ የቲክቶክ፣ የቁንጅና ወዘተ. ውድድሮችና ደመቅ ያሉ የገንዘብ ወይም የዓይነት ሽልማቶች እየገነኑ ሲመጡ በአንድ ወቅት እንደ አገር ጎላ ያለ ፋይዳ የነበራቸው፣ ቢቀጥሉ ኖሮ ለብዙ ታዳጊዎች አርአያዎች መሆን የሚችሉ ሰዎች የሚደምቁበት እንዲሁም የሙያተኞችን ተስፋ ሊያለመልሙ ይችሉ የነበሩ የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራሞች ትዝ አሉኝ። አንዱ የሚከተለው ነው።
> በአገር አቀፍ ደረጃ ለአገር ባበረከቱት አስተዋጽዖ 5 ሰዎች ከፍተኛ እውቅናና ሽልማት እንዲያገኙ የተደረገበት ጊዜ ነበር። ይህን ከሰማን ከአስር ዓመት በላይ ስላስቆጠረ ሁለቱን ተሸላሚዎች ዘንግቻቸዋለሁ። ከሶስቱ፦
> የመጀመሪያው እና ትልቅ እውቅና ያገኙት ዶ/ር አብርሐም የ...

[Open post](https://t.me/eliasmeseret/8490)

### 9 Nov 2026, 02:38 UTC · 39,400 views · 1,436 reactions

> ከሰሞኑ መሠረት ሚድያ አርሲ ውስጥ እየተፈፀሙ ባሉ ግድያዎች ዙርያ የሰራቸው ዘገባዎች ለአለም አቀፍ ሚድያዎች ጭምር ምንጭ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፣ ድርጊቱን የመንግስት ሚድያዎች እንዳላየ ያለፉት ቢሆንም ክስተቱ የነፃ ሚድያዎች አስፈላጊነትን አጉልቶ ያሳያል።
> የመሠረት ሚድያ ባልደረቦች የሚያስመሰግን ስራ እየሰሩ ነው፣ በርቱ እንበላቸው።
> ትዊተር/ኤክስ ላይ ለህዝብ በማጋራት የተሳተፍንባቸው መልዕክቶችም ውጤት አሳይተዋል። መልዕክቱን ለበርካታ አለም አቀፍ ተቋማት እና ግለሰቦች ጋር ማድረስ የቻልን ሲሆን አሁን ለሚድያ ፍጆታ የማይውል ነገር ግን በኮሚቴ ደረጃ የህግ አውጪ እና አስፈፃሚ አካላት ሊያነጋግሩን ጥያቄ አቅርበው እየ...

[Open post](https://t.me/eliasmeseret/8486)

### 7 Nov 2026, 13:02 UTC · 40,000 views · 349 reactions

> የኢትዮጵያ ቡና ተወዳጅ በሆነበት እና በየዕለቱ እየተፈላ በብዛት በሚሸጥበት የፖርትላንድ፣ ሜይን Coffee by Design አዳራሽ/መጋዘን ውስጥ ከሀገር ቤት እስከ አሜሪካ የነበረንን ጉዞ አንስተን ከበርካታ ሰዎች ጋር ተወያየን፣ መልካም ግዜ ነበር።
> What a powerful time of reflection!
> @EliasMeseret

[Open post](https://t.me/eliasmeseret/8483)

### 7 Nov 2026, 12:21 UTC · 42,100 views · 982 reactions

> ጠ/ሚር አብይ እንደ ፕሬዝደንት ትራምፕ!?
> የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፉት ሁለት አመታት አብዛኛው ህዝብ በኑሮ ውድነት በተጨነቀበት ወቅት ትኩረታቸውን ዋይት ሀውስን በወርቅ ማንቆጥቆጥ፣ በግብዣ አዳራሽ እና በሚያንፀባርቅ ፑል ግንባታ እና ተመሳሳይ ይዘት ባላቸው "የካቢኔ ፕሮጀክቶች" ላይ አድርገው ነበር። በዚህ ምክንያት በቅርቡ በተካሄደው ምርጫ አሜሪካውያን በድምፃቸው የሪፐብሊካን ፓርቲን በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥተዋል።
> በኢትዮጵያም በሀገሪቱ በርካታ አካባቢዎች የሚካሄዱት ደም አፋሳሽ ግጭቶች በየሳምንቱ የብዙ ንጹሃን ዜጎችን ህይወት እያጠፉ ባሉበት እና የኑሮ ውድነቱ ህዝቡን ክፉኛ ጎዳበት በአሁኑ ወቅት የመንግስት...

[Open post](https://t.me/eliasmeseret/8482)

### 6 Nov 2026, 11:21 UTC · 40,700 views · 929 reactions

> X/Twitter ላይ ይህን መልዕክት ወስዶ በማስተጋባት ቢያንስ ድምፅ እንሁናቸው
> ALERT: The violence in Ethiopia’s Arsi Zone is escalating. 34 more Christians bodies discovered yesterday in Robe Woreda just 11 days after the Shirka massacre of 45+ believers. Ongoing silence enables ongoing atrocities.
> @StateDept @USCIRF @HouseForeign
> @HouseForeignGOP @SenateForeign @SecRubio @USEmbassyAddis @RepGregoryMeeks @BrianMast @Sen...

[Open post](https://t.me/eliasmeseret/8481)

## Most viewed posts, last 30 days

- 28 Oct 2026, 14:05 UTC · 87,400 views · 1,541 reactions: አርሲ ውስጥ ከቀናት በፊት የተገደሉ ዜጎችን አንስተው የቀበሩ፣ የሀዘን ልብስ የለበሱ እና የሟቾች ዘመድ አዝማድ የሆኑ በመሉ ታድነው እየታሰሩ መሆኑን ከትናንት ምሽት ጀምሮ የአካባቢው ነዋሪዎች በስልክ ነግረውኛል። በአካባቢ... [Open post](https://t.me/eliasmeseret/8474)
- 27 Oct 2026, 19:35 UTC · 71,700 views · 930 reactions: ዛሬ ሶሻል ሚድያ ላይ ዞር ዞር ስል እንትና ፅምዶ ነው፣ ያኛው ጥምዶ ነው የሚባባሉ ሰዎችን አየሁ፣ አንዳንዱ ቦታ ስሜ ሲነሳም ነበር። የዛሬ ሁለት ወር ገደማ ይህ ኤርትራን ያሳተፈ ስብስብ/ቡድን የህዝብን እልቂት ከመፍጠር... [Open post](https://t.me/eliasmeseret/8473)
- 26 Oct 2026, 20:59 UTC · 60,100 views · 1,771 reactions: አቶ ታዬ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ በነበርኩበት ወቅት የታሪክ መምህሬ ነበር፣ መልካም አስተማሪ እንደነበር አስታውሳለሁ። ዛሬ ታድያ እንዲህ ከሰውነት ወርዶ ህፃናትን ጨምሮ ከ60 በላይ ሰዎች በአንድ ለሊት ታርደው... [Open post](https://t.me/eliasmeseret/8471)
- 4 Nov 2026, 05:47 UTC · 55,700 views · 624 reactions: የአሜሪካንን የ Midterm ምርጫን ከንጋት እስከ አሁን እኩለ ለሊት ድረስ በመላው ግዛት እየተከታተልን ዜናዎችን እየሰራን እንገኛለን። በጋዜጠኝነት ሙያዬ የሌላ ሀገር ምርጫ ስዘግብ ይሄ የመጀመርያዬ ባይሆንም ለአሜሪካ ምር... [Open post](https://t.me/eliasmeseret/8476)
- 3 Nov 2026, 16:23 UTC · 55,300 views · 888 reactions: በኢትዮጵያ ፕረስ ታሪክ ረዥም እድሜ ካላቸው አንዱ የሆነው ሪፖርተር ጋዜጣ በታገደበት እለት የኳታሩ አልጀዚራ 30ኛ አመት የምስረታ በአል በትልቅ ድግስ አዲስ አበባ ውስጥ ተከብሮ ውሏል። ቢያውቁበት ኖሮ ሁል ግዜ ከሚያሸ... [Open post](https://t.me/eliasmeseret/8475)

## Similar channels

- [TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia.md): 1,620,250 subscribers
- [TIKVAH-MAGAZINE (@tikvahethmagazine)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethmagazine.md): 193,057 subscribers
- [Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews)](https://telegraminformer.com/channels/ayuzehabeshanews.md): 260,554 subscribers
- [Natnael Mekonnen (@NatnaelMekonnen21)](https://telegraminformer.com/channels/natnaelmekonnen21.md): 179,498 subscribers
- [Zemedkun Bekele (ዘመዴ) (@ZemedkunBekeleZ)](https://telegraminformer.com/channels/zemedkunbekelez.md): 201,488 subscribers
- [Big Habesha Tech (@bighabesha_softwares)](https://telegraminformer.com/channels/bighabesha_softwares.md): 119,205 subscribers
- [The Signal 24 (@the_signal_24)](https://telegraminformer.com/channels/the_signal_24.md): 5,327,682 subscribers
- [Прямой Эфир • Новости (@novosti_efir)](https://telegraminformer.com/channels/novosti_efir.md): 3,872,953 subscribers

## Questions

### How many subscribers does ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ have?

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) has 135,508 subscribers as of November 14, 2026.

### What is ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Journalist-at-large”

### Where does ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ rank?

By subscribers it is #82 in News & Media, #12 in 🇪🇹 Ethiopia, #9 among Tigrinya channels, #464 worldwide.

### Does ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ post ads?

None of its 12 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

### When does ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ post?

Most often on Monday, around 19:00 UTC. It publishes about 4 posts a week.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 14, 2026, https://telegraminformer.com/channels/eliasmeseret
