# Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews): Telegram channel statistics

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews) on Telegram: 260.6K subscribers. Daily subscriber chart, post reach, engagement rate and similar channels.

- Telegram: https://t.me/ayuzehabeshanews
- Category: [News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md)
- Language: Amharic
- Audience country: Ethiopia
- Data as of: November 14, 2026
- Web page: https://telegraminformer.com/channels/ayuzehabeshanews

Description:

> ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗
> ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 @ayulaw

## Key numbers

| Metric | Value |
|---|---|
| Subscribers | 260,592 |
| Change, 24 hours | – |
| Change, 7 days | – |
| Change, 30 days | – |
| Average post reach (views after 24 hours) | 36,477 |
| ERR (reach ÷ subscribers) | 14% |
| Interaction rate, ER ((reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days) | 0.4% |
| Reactions per post (30 days) | 122 |
| Reposts per post (30 days) | 12 |
| Comments per post (30 days) | 0 |
| Posts per day (30 days) | 14.2 |
| Citation index (30 days) | – |
| Posts marked as ads (30 days) | 0 of 21 (0%) |

## Rankings by subscribers

- [#51 in News & Media](https://telegraminformer.com/c/news.md?page=2)
- [#5 in 🇪🇹 Ethiopia](https://telegraminformer.com/catalog/ethiopia.md)
- [#2 among Amharic channels](https://telegraminformer.com/channels.md?language=am)
- [#300 worldwide](https://telegraminformer.com/channels.md?page=6)

## Views as a post ages (posts of the last 30 days)

| Post age | Average views |
|---|---:|
| 1 h | 13,980 |
| 3 h | 15,384 |
| 6 h | 28,375 |
| 12 h | 28,817 |
| 24 h | 36,471 |

## Recent posts

### 14 Nov 2026, 16:18 UTC · 15,600 views · 113 reactions

> በጄኔቫ ኤርትራዊያን ‹‹ጦርነት ይቁም›› የሚል ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ በዛሬው እለት በጄኔቫ ከተማ ከተለያዩ የአውሮፓ ክፍሎች የተሰባሰቡ ኤርትራዊያን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡
> ቁጥራቸው በርካታ የሆኑት እነዚህ ኤርትራዊያን በዋነኝነት ‹‹ጦርነት ይቁም›› የሚል መሪ መፈክር የያዙ ቢሆንም የተለያዩ መልእክቶችንም አስተላልፈዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል የኤርትራ ሉአላዊነትና የግዛት አንድነት ይከበር፣ አለም አቀፍ ህግ ይከበር፣ ዲፕሎማሲና ውይይት ይቅደም የሚሉ ይገኙበታል፡፡ እንዲሁም የተባበሩት አረብ ኤመሬትስን የሚያወግዙ መፈክሮችም ተሰምተዋል፡፡ የኤርትራን ባንዲራና የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂን ፎቶ አንግበው ይህንን...

[Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36402)

### 14 Nov 2026, 10:46 UTC · 30,400 views · 344 reactions

> የትግራይ ሰላም ሰራዊት ዋና አዛዥ እና አሁን ላይ በትግራይ ክልል ባላደራ አስተዳደር የትግራይ የፀጥታ ሃላፊ በመሆን የተሾሙት የጄኔራል ገብረእግዚአብሔር በየነ/ወዲ አንጥሩ/ ልጅ መዋኤል ገ/እግዚአብሔር በየነ ትላንት ህዳር 4 ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት አካባቢ ከመቀሌ ወደ አቢ አዲ ከሄደ በኋላ በታጣቂዎች መገደሉ ተገልጿል።
> ========================
> ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇
> https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
> https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

[Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36400)

### 14 Nov 2026, 10:46 UTC · 29,600 views · 18 reactions

> 🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
> በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በሚያማምሩ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር!
> ከመንግስት ጋር በጋራ (70/30) እየገነባን ያለነውን ይህንን እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን።
> ✨ ልዩ ጥቅሞች፦
> Fixed Rate፦ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም!
> ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት የሚከፈል ማራኪ የክፍያ ስልት።
> ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ የሚስተናገዱበ...

[Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36399)

### 14 Nov 2026, 10:22 UTC · 26,600 views · 113 reactions

> ታይዋን‼️
> የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ 'ታይዋን ከቻይና ጋር ሙሉ በሙሉ መዋሃዷ አይቀሬ መሆኑን ተናግረዋል።
> አዩዘሀበሻ
> ========================
> ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇
> https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
> https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

[Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36398)

### 14 Nov 2026, 10:22 UTC · 26,900 views · 10 reactions

> ✅ ከጊዜው ጋር አብረው ይጓዙ ቤቶን ፣ ስራ ቦታውን እና ኦፊሶን እንደዚህ ውብና ቆንጆ የሚያደርግላችሁን ይህንን ማግኔቲክ ላይት ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ።
> ስለዚ ይህንንም እቃ ሆነ ማንኛውንም አይነት የመብራት እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን ሲፈልጉ Nova lightingን ኮንታክ ያድርጉ 😊
> Contact us 👇👇👇
> Phone :- +251970712182
> Inbox :- @Amin_nova_light
> Our social media account 👇👇
> Tiktok :- https://vt.tiktok.com/ZSpf9GRVG/
> Telegram :- https://t.me/Nova_lighting_et
> Faceb...

[Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36394)

## Most viewed posts, last 30 days

- 13 Nov 2026, 14:40 UTC · 42,200 views · 235 reactions · 17 reposts: "ህወሓት ከውጭ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ሀገር ወግቷል"ፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ‼️ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ መንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ዕድሎችን... [Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36385)
- 13 Nov 2026, 16:19 UTC · 42,200 views · 314 reactions · 27 reposts: የከባድ መሳሪያ ተኩስ ልውውጥ‼️ በዛሬው ዕለት ህዳር 4/2019 ዓ.ም ከአዲ ቦክራይ እስከ ቢያራ አዲ አስመሩ በሚባሉ የድንበር አካባቢዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የኤርትራ ሰራዊት በከባድ የጦር መሳሪያዎች የተኩስ... [Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36386)
- 13 Nov 2026, 13:37 UTC · 40,400 views · 184 reactions · 33 reposts: ፀሐይ ከጠለቀች በኋላም የፀሐይ ብርሃንን በክፍያ ማግኘት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ! ፀሐይ ከጠለቀች በኋላም የፀሐይ ብርሃንን በግዢ ማግኘት የሚቻልበትን ጊዜ ያስቡ! «ሪፍሌክት ኦርቢታል» የተባለ የአሜሪካ ኩባንያ፣ በህ... [Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36384)
- 13 Nov 2026, 13:36 UTC · 37,900 views · 32 reactions · 1 reposts: 👉👉👉በማይታመን ዋጋ ልዩ የኢንቨስትመንት ዕድል በቦሌ ደምበል! ከ1.8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቃል በተግባር ሲረጋገጥ እንዲህ ነው፤ የመጀመሪያውን ፕሮጀክታችንን በተሳካ ሁኔታ አስረክበን፣ 👌ይኸው በ90... [Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36383)
- 13 Nov 2026, 09:11 UTC · 36,743 views · 139 reactions · 12 reposts: የ14 ዓመታት የቤት ጥበቃ፦ የ2005 ዓ.ም ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ጥያቄና የከተማ አስተዳደሩ ምላሽ‼️ የከተማ አስተዳደሩ ምን ይላል? ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያዎች እየተነሱ ስላሉት የቤት ጥያቄዎችና ቅሬታዎች በተመለከተ... [Open post](https://t.me/ayuzehabeshanews/36380)

## Similar channels

- [TIKVAH-ETHIOPIA (@tikvahethiopia)](https://telegraminformer.com/channels/tikvahethiopia.md): 1,620,250 subscribers
- [ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret)](https://telegraminformer.com/channels/eliasmeseret.md): 135,490 subscribers
- [Zemedkun Bekele (ዘመዴ) (@ZemedkunBekeleZ)](https://telegraminformer.com/channels/zemedkunbekelez.md): 201,488 subscribers
- [Natnael Mekonnen (@NatnaelMekonnen21)](https://telegraminformer.com/channels/natnaelmekonnen21.md): 179,498 subscribers
- [Big Habesha Tech (@bighabesha_softwares)](https://telegraminformer.com/channels/bighabesha_softwares.md): 119,205 subscribers
- [The Signal 24 (@the_signal_24)](https://telegraminformer.com/channels/the_signal_24.md): 5,327,682 subscribers
- [Прямой Эфир • Новости (@novosti_efir)](https://telegraminformer.com/channels/novosti_efir.md): 3,872,953 subscribers
- [Москвач • Новости Москвы (@moscowach)](https://telegraminformer.com/channels/moscowach.md): 3,860,511 subscribers

## Questions

### How many subscribers does Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ have?

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews) has 260,592 subscribers as of November 14, 2026.

### How many people see a post on Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ?

A typical post gets about 36,000 views within 24 hours, roughly 14% of its subscribers (the ERR).

### What is Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Amharic. The channel describes itself as: “ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 @ayulaw”

### Where does Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ rank?

By subscribers it is #51 in News & Media, #5 in 🇪🇹 Ethiopia, #2 among Amharic channels, #300 worldwide.

### Does Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ post ads?

None of its 21 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

## About this data

TelegramInformer collects these figures itself from public Telegram channels every day (subscriber counts, post views, reactions, forwards and mentions). Nothing is self-reported by channel owners. Ranks count only channels in our catalog.

Cite as: “Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (@ayuzehabeshanews) Telegram statistics”, TelegramInformer, November 14, 2026, https://telegraminformer.com/channels/ayuzehabeshanews
